ታዋቂ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች፣ የኃይማኖት አባቶች እና ታዋቂ ግለሰቦች የተሳተፉበት ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ የቀጥታ ስርጭት (Live Stream) ይከናወናል።
መቼ?
ከመጋቢት 6 ጀምሮ (ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ የቀጥታ ስርጭት)
የት?
በ እና በሌሎችም ታዋቂ የዩቲዩብ (YouTube) ቻናሎች ላይ በቀጥታ ይከታተሉ፣ ይሳተፉ!
እንዴት መርዳት ይችላሉ?
ፍቅርን በተግባር ለመግለጽ የሚከተሉትን የገቢ ማሰባሰቢያ መንገዶች ይጠቀሙ፡-
በኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ፦
የሁሉንም ባንኮች የሂሳብ ቁጥር 7979 በመጠቀም ይርዱ። & ይርዱ!&
ለበለጠ መረጃ፦
በአጭር ቁጥር 8131 ላይ ይደውሉ።
ስልክ፡ ወይም
በውጭ ሀገር ለሚገኙ (Zelle/CashApp)፦
ቁጥር፡ 240-938-2992
USA ስልክ፡ 301-814-4883 / 703-485-6475
ሰወ ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ ይበቃል።
