የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ዉጤት

Date:

ጋብሬል ማርቲኔሊ በአምስት ተከታታይ የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ግብ ያስቆጠረ የመጀመሪያው የአርሰናል ተጨዋች ሆኗል።

ክለብ ብሩጅ 0 – 3 አርሰናል

                  ⚽⚽ ማዱኬ
                  ⚽ ማርቲኔሊ

ሪያል ማድሪድ 1 – 2 ማንችስተር ሲቲ

⚽ ሮድሪጎ            ⚽ ኦሬሊ
                            ⚽ ሀላንድ

ቤኔፊካ 2 – 0 ናፖሊ

⚽ ሪዮስ

አትሌቲክ ቢልባኦ 0 – 0 ፒኤስጂ

ጁቬንቱስ 2 – 0 ፓፎስ

⚽ ማኬኔ
⚽ ዴቪድ

ባየር ሌቨርኩሰን 2 – 2 ኒውካስል ዩናይትድ

⚽ ኤንድሪች            ⚽ አንቶኒ ጎርደን
⚽ ግሪማልዶ           ⚽ ሚሌይ

ዶርትመንድ 2 – 2 ቦዶ ግሊምት

⚽⚽ ብራንድት      ⚽ አሌሳሚ

ጋብሬል ማርቲኔሊ በአምስት ተከታታይ የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ግብ ያስቆጠረ የመጀመሪያው የአርሰናል ተጨዋች ሆኗል።

አርሰናል ለመጀመሪያ ጊዜ የመጀመሪያ ስድስት የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎችን አሸንፈዋል።

ኤርሊንግ ሀላንድ ሳንቲያጎ በርናቦ ላይ የመጀመሪያ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል።

ርድሪጎ ከ 32 ጨዋታዎች በኋላ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጥሯል።

ዣቢ አሎንሶ ሪያል ማድሪድን እየመሩ ለመጀመሪያ ጊዜ በሁለት ተከታታይ ጨዋታዎች ተሸንፈዋል።

ቪንሰስ ጁኒየር ለሀገሩ እና ክለቡ ባዳረጋቸው ያለፉት አስራ አምስት ጨዋታዎች ግብ ማስቆጠር አልቻለም።

@tikvahethsport   

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...

ፍልውሃ እና ሶደሬ!

ከሐዉለት አህመድ በቀደም ከብዙ ዓመታት በኋላ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሔጄ...