የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በትሪፖሊ አስቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ

Date:

በሊቢያ የሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የድጋፍ ተልዕኮ ረቡዕ ጠዋት በትሪፖሊ ብዙ ህዝብ በሚኖርባቸው የመኖሪያ አካባቢዎች ግጭት መባባሱ የሲቪሎችን ህይወት አደጋ ላይ ጥሏል ሲል አሳስቧል።

ተልዕኮው ሁሉም አካላት ለሰላማዊ ዜጎች ጥበቃ ቅድሚያ እንዲሰጡ እና በቶሎ “እውነተኛ እና ገንቢ ውይይት” በማድረግ ልዩነታቸውን በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ አሳስቧል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

የእግዚአብሔር ሕዝብ ጉባኤ፣ የጌታችንና የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አካልና የመንፈስ...

በመቅደላ ጦርነት ጊዜ የተዘረፉ ቅርሶች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል

በመቅደላ ጦርነት ጊዜ የተዘረፉ የአጼ ቴዎድሮስ የፀጉር ቁንዳል እና...

ፈረንሳይ የ54 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዩሮ ብድር ለመስጠት ተስማምታለች

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ሀገራቸው ለኢትዮጵያ የኃይል...

ትራምፕ ኢራን ላይ ያላቸው ትዕግሥት እየተሟጠጠ መሆኑን ተናገሩ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይናው መሪ ዢ ጂንፒንግ ጋር...