የአእምሮ ጤናዎ አሳስቦታል ?

Date:

👩🏽‍⚕️የአእምሮ ጤና የአንድ ግለሰብን ስሜታዊ እና ስነልቦናዊ ደህንነት የሚያመለክ ቃል ነው። ጤናማ የአእምሮ ጤና መኖር በአንፃሩ ደስተኛ እና ጤናማ ህይወት ለመምራት ያግዛል።

👉👉የሚከተሉትን ስልቶች በመጠቀም ጤናማ የአእምሮ ጤናን ማዳበር እንችላለን

📌ነገሮች ላይ አዎንታዊ አመለካከት እንዲኖረን መሞከር

📌የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማዘውተር

📌ሰዎችን መርዳት

📌በቂ እንቅልፍ ማግኘት

📌ከምንወደው ሰው ጋር አብረን ጊዜ ማሳለፍ

📌ችግሮችን ለመቋቋም የሚያስችሉ ክህሎቶችን ማዳበር

📌ባስፈለገ ጊዜም በአእምሮ ጤናችን ላይ ባለሙያዎችን ማማከር የአእምሮ ጤናችን እንዲዳብር ያግዛል።

🗣የስነ-አእምሮ ስፔሻሊስት ሐኪም የሆኑት ዶ/ር እስጢፋኖስ ጌታሁንን ጨምሮ ሌሎች ስመጥር እና በሙያው የተካኑ ሐኪሞችን ለማማከር  እና ቀጠሮ ለመያዝ 0964686464  ላይ ይደውሉልን። 

መተግበሪያውን  ዛሬውኑ ያውርዱ  እና ይሞክሩት   ።
👇👇👇👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አቶ ዳውድ ኢብሳ ከምርጫው ራሳቸውን አገለሉ

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ በኦሮሚያ...

ኢራን ከአሜሪካ ጋር ‹‹ሁሉን አቀፍ ስምምነት›› እንደምትፈልግ ገለጸች

ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ጦርነት ለማቆም ከአሜሪካ ጋር በምታደርገው...

የሪል እስቴት ዘርፍ ዘመናዊ የክፍያ ቴክኖሎጂን ለማስፋፋት አዲስ አጋርነት ፈጠረ

በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ዘርፍ ግንባር ቀደም ከሆኑት ድርጅቶች አንዱ...

የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ

ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ዕድገት ወደር የሌለው አስተዋጽኦ ላበረከተውና የሙዚቃው...