100 ቢሊዮን ዛፎች – በሳኡዲ በረሃ

Date:

ሳውዲ አረቢያ 100 ቢሊየን ዛፎችን የመትከል ግዙፍ ፕሮጀክት በይፋ መጀመሯ ተሰምቷል፡፡

ፕሮጀክቱ  በረሃን አረንጓዴ ለማድረግ፣ ብዝሃ ህይወትን ለማሳደግና የአየር ንብረት ለውጥን ለመዋጋት ያለመ ነው፡፡

ድርቅን የሚቋቋሙ ዛፎችንና ስማርት  መስኖን በመጠቀም እንደሚከናወን የተነገረለት ይህ ድፍረት የተሞላበት ፕሮጀክት፤ የክልሉን የወደፊት እጣ ፈንታ ይቀይራል  ተብሏል፡፡

addis_admas

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...