“ግብጻዊያን ትብብር የዜሮ ድምር ውጤት ነው የሚል አመለካከት አላቸው”

Date:

ግብጻዊያን ትብብር የዜሮ ድምር ውጤት ነው የሚል አመለካከት የሚራምዱ መሆኑን በውሀና ኢነርጂ ሚኒስትር ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችና የታላቁ ህዳሴ ግድብ ተደራዳሪ ቡድን ሰብሳቢ አቶ ፈቅአህመድ ነጋሽ ገለጹ፡፡ 

አቶ ፈቅአህመድ ከጋዜጣ ፕላስ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደገለጹት፤ ትብብርን በተመለከተ ግብጻዊያን የዜሮ ድምር ውጤት ነው የሚል አለመካከት አላቸው፡፡

የላይኛው ተፋሰስ ሀገር አንድ ጠብታ ውሀ ከተያዘ ከእኛ ድርሻ ላይ ይቀንሳል የሚል የተሳሳተ አመለካከትና ፍራቻ አለባቸው ብለዋል፡፡

ነገር ግን ከግድቡ ኃይልን በማመንጨት ውሀውን መልሶ የሚለቀቅ እንዲሁም በሂደቱ በትነት የሚጠፋ ውሀን በከፍተኛ ደረጃ የሚቀንስ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

ሁሉም ከተባበሩ በተፋሰሱ ውስጥ ተጨማሪ ውሀ ማግኘት እንደሚቻልም ገልጸዋል፡፡ 
ጋዜጣ_ፕላስ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አበባው ደሳለው (ዶ/ር) ከማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲና ተሳትፎ ራሳቸውን አገለሉ

የቀድሞው የተወካዮች ምክር ቤት አባልና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)...

ኢትዮጵያ በወጣቶች ኦሊምፒክ አራተኛዋን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

በሴኔጋል ዋና ከተማ ዳካር እየተካሄደ ባለው አራተኛው የወጣቶች ኦሊምፒክ...

በወራቤ ሆስፒታል የተመረቀው የኦክስጅን ፋብሪካ በሰዓት 60 ኪዩቢክ ሜትር የማምረት አቅም እንዳለው ተገለጸ

በወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተመረቀው የኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካ በሰዓት...