“ለምርጫው የተመቻቸ የፖለቲካ ምኅዳር አልተፈጠረም”

Date:

ኦፌኮ በቀጣዩ ጠቅላላ ምርጫ እንደሚሳተፍ አሳዉቀዋል።

ኦፌኮ በምርጫው የሚሳተፈው፣ በተከታታይ ሁለት ምርጫዎች ካልተወዳደረ በሕግ ስለሚታገድ መሆኑን የፓርቲው ጸሃፊ አቶ ጥሩነህ ገምታ መግለጣቸውን ዘገባው ጠቅሷል።

ፓርቲው ካሸነፈ፣ በየትኛውም እርከን የሚገኝ የመንግሥት ሥልጣን ለመያዝ ዝግጁ መኾኑንም አቶ ጥሩነህ ጠቁመዋል ተብሏል።

ኾኖም ለምርጫው የተመቻቸ የፖለቲካ ምኅዳር አልተፈጠረም ብሎ ፓርቲው እንደሚያምንም ተመላክቷል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነ ኢየሱስ በጡረታ ከኃላፊነታቸው ተሰናበቱ

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያንና የአዲስ አበባ አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ...

አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ አዲስ መግለጫ አወጣች

ታዋቂዋ አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ ለስፖርት ወዳጆችና ለደጋፊዎቿ ወቅታዊ መረጃ...

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...