ሠራተኛ ደመወዝ ጭማሪን በተመለከተ አቶ ሙሼ ምን አሉ

Date:

  1. ዝቅተኛው የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ ከብር 4760 ወደ ብር 6,ዐዐዐ እንዲያድግ ይደረጋል፡፡
  2. ከፍተኛው የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ ከብር 21,492 ወደ ብር 39,000 እንዲያድግ ይደረጋል፡፡

3. የዲግሪ ተመራቂ መነሻ ደመወዝ ከብር 6,940 ወደ ብር 11, 500 እንደሚያሻሽል ዘግቧል።

መንግስት የሕዝብን አሳሳቢና ወሳኝ ጥያቄዎች ከተወሳሰቡ፣ ከተወናበዱና እርስ በርስ ከሚሻኮቱ (Conflicting) ችግሮች መሐል ነጥሎ አውጥቶ ማድመጥና አፋጣኝ መልስ መስጠት አለበት።

ከረጅም ውጣ ውረድ፣ ውትወታ፣ ማህበራዊና ሕዝባዊ ንቅናቄ በኋላ የመንግስት ሰራተኛ ደሞዝ በአንጻራዊነት መሻሻሉ ተስፋ ሰጭና በዜናነት መዘገብ የሚገባው ጠቃሚ ውሳኔ ሆኖ አግኝቼዋለሁ።

ችግርንና መከራን በጫንቃው ተሸክሞ ለዓመታት የከረመው የመንግስት ሰራተኛ ደሞዙ በአንጻራዊነት መሻሻሉ የኑሮ ሸክሙን በትንሹም ቢሆን ከማቅለሉም በላይ የነጋዴውን ገቢ በመጨመር፣ በተዘዋዋሪና በቀጥተኛ መንገድ የመንግስትን የግብር ገቢ በማሳደግና ኢኮኖሚውን በማነቃቃት ሊኖረው የሚችለው ሚና ትልቅ ነው።

ሌሎች ተከታታይነት ያላቸው በተለይ ገበያውን ስርዓት የሚያሲዙና ይህንኑ ተከትሎ የሚከሰቱ ሰው ሰራሽ (Artificial) የዋጋ ንረት ዝንባሌዎችን ለማረጋጋት የሚያስችሉ እርምጃዎች ከተወሰዱ የመንግስት ሰራተኛ ዛሬ በአንጻራዊነት ሊያገኝ የሚችለውን መለስተኛ እፎይታ ቀጣይነት ያለው ሊያደርግ እንደሚችል ተስፋ አለኝ።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...

ፍልውሃ እና ሶደሬ!

ከሐዉለት አህመድ በቀደም ከብዙ ዓመታት በኋላ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሔጄ...