የኢትዮጵያ አየር መንገድ የፓን አፍሪካኒዝም ሰንደቅ ተሸካሚ ነው

Date:

ሞሀሙድ አሊ ዩሱፍ ይህን ያሉት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር በተወያዩበት ወቅት ነው፡፡

አየር መንገዱ የኅብረቱን ሥራዎች በመደገፍ እና የአጀንዳ 2063 ራዕይን እውን ለማድረግ የሚጫወተውን ሚና አድንቀዋል፡፡

አየር መንገዱ ለአህጉሪቱ የጥምረት አጀንዳ ከኅብረቱ ጋር በቁርጠኝነት እንደሚሠራ ሥራ አስፈጻሚው አረጋግጠዋል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ፦

🔸 አፍሪካን ከዓለም ጋር በማገናኘት፣
🔸 አፍሪካውያን ወጣቶችን በአቪዬሸን ዘርፍ በማሠልጠን፣
🔸 ለብሔራዊ አየር መንገዶች ድጋፍ በማድረግ፣
🔸 የሰላም ፈንድን ጨምሮ ለኅብረቱ ተነሳሽነቶች  አስተዋፅኦ በማድረግ ላይ መሆኑንም ጠቁመዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...

ፍልውሃ እና ሶደሬ!

ከሐዉለት አህመድ በቀደም ከብዙ ዓመታት በኋላ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሔጄ...