አሜሪካ በአንድ አመት ውስጥ ከ100 ሺህ በላይ ቪዛዎችን ሻረች

Date:

የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ቢሮ ከትራምፕ ወደ ስልጣን መመለስ በኋላ ከ100ሺህ በላይ ቪዛዎችን መሻሩን አስታውቆ ይህም በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ ከፍተኛው ነው ብሏል።

የአሜሪካ የሃገር ውስጥ ደህንነት ቢሮ በበኩሉ ከ605ሺህ በላይ ሰዎች ከአሜሪካ እንዲወጡ መደረጉንና ከ2.5 ሚሊየን በላይ የሚሆኑት በራሳቸው ሃገሪቷን ለቀው መሄዳቸውን ባለፈው ወር ማስታወቁ ይታወሳል።

ትራምፕ ወደ ስልጣን ከተመለሱ በኋላ ስደተኞች ላይ ጠንከር ያለ እርምጃ ከመውሰዳቸው በተጨማሪ ወደ አሜሪካ በሚያመሩት ላይም የማህበራዊ ሚዲያ ታሪክን መመልከትን ጨምሮ ከባድ የሚባሉ መመዘኛዎችን እያስቀመጡ ይገኛል።

ከዩሮኒውስ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 9 2019 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

-የግዮን እንግዳ አምዳችን :- ‹‹ምንጩና ጸሐፊው በማይታወቅ መረጃ መመራት አደገኛ...

ሸኽ መሃመድ አል አሙዲ ተጨማሪ 40 ሺህ ሠራተኞች እንዲቀጠሩ አቅጣጫ ሰጡ

የMIDROC Investment Group ሊቀመንበር ሼክ መሃመድ ሁሴን አል...

የወርቅ ማዕድን ሠራተኛው ከመገደላቸው በፊት ቤተሰባቸው ከታጣቂዎች ጋር ያደረገው የመጨረሻው የስልክ ምልልስ

ማስጠንቀቂያ፡ ቀጥሎ የሚያነብቡት ታሪክ ሊረብሽዎት ይችላል በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ...