ሰበር:- የቴዲ አፍሮ አልበም  ተለቋል !!!

Date:

18ኛዉ ዘፈን:- ጀምበር ልይሽ ባይኔ (6.34 )

ግጥም እና ዜማ ፡- ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)

ሙዚቃ ቅንብር ፤ ሚክሲንግና ኪቦርድ ፡- በፍቃዱ ግርማ (ደብ-ተራ)

ዋሽንት ፡- ጣሰው ወንድም

ማስተሪንግ ፡- በፍቃዱ ግርማ (ደብ-ተራ)


የድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) 5ኛ አልበሙ ኢቶሪካ  በ08-08 2018 ዓ.ም አሁን ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ በድምጻዊው ይፋዊ የዩቲዩብ ገጹ (www.youtube.com/TeddyAfroOfficial)  ተለቋል!!!

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አሜሪካ እና ኢራን የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት በ24 ሰዓት ውስጥ እንደሚፈራረሙ ፓኪስታን አስታወቀች

ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን በሰላም ድርድሩ ማዕቀፎች ላይ መስማማታቸውን...

ምንገድ ላይ

(በእውቀቱ ስዩም) በቀደም ከሆነ ቦታ ተነስቼ ወደ አልሆነ ቦታ ስራመድ...

ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነ ኢየሱስ በጡረታ ከኃላፊነታቸው ተሰናበቱ

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያንና የአዲስ አበባ አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ...

አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ አዲስ መግለጫ አወጣች

ታዋቂዋ አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ ለስፖርት ወዳጆችና ለደጋፊዎቿ ወቅታዊ መረጃ...