ሰበር :- የቴዲ አፍሮ አልበም  ተለቋል !!!

Date:

የድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) 5ኛ አልበሙ ኢቶሪካ  በ08-08 2018 ዓ.ም አሁን ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ በድምጻዊው ይፋዊ የዩቲዩብ ገጹ (www.youtube.com/TeddyAfroOfficial)  ተለቋል!!!

6ኛ ዘፈኑ : – ፅዮን ሙሽራዬ ( 6 : 32 )

ግጥም እና ዜማ ፡- ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
ተጨማሪ ግጥምና ዜማ ፡- ነበባ መንፈሳቂ መወድስ ሙዚቃ ቅንብር ፡- አቦጊዳ ባንድ ከበሮ ፡- ሩፋኤል ወ/ማርያም
ቤዝ ጊታር ፡- ኤርሚያስ ከበደ እና አንተነህ ስሜ
ኪቦርድ ፡- ያሬድ አብርሃም
ኦርጋን ፡- ቴዎድሮስ አክሊሉ
ሊድ ጊታር ፡- አበራ አለሙ እና ሮቤል መሐሪ አልቶ ሳክስፎን ፡- ዴስትኒ ፒቮንክ (ቲኬ) ሳክስፎን ፡- ግሬክ ጃንግ እና ተክሉ እሸቴ ማሲንቆ ፡- ወንድሜነህ ክፍሌ
ዋሽንት ፡- ኤርሚያስ ናደው
ትራምፔት ፡- ጀምስ ክሮምዌል (ኮፊ) ትሩምቦን ፡- ኮይሲ ክሮምዌል (ኩዱ) እና ስትቭ ብራድሊ
ተጨማሪ ሳክስፎን ፡- ያሬድ ተፈራ
ሳወንድ ሪከርዲንግ ፡- ዚጊ ድምፅ ቅጂና ማስተሪንግ ፡- ሮቤል መሐሪ እና ማሩ አለማየሁ (ማርቭን)
ተጨማሪ ድምፅ ቅጂ ፤ ኪቦርድና ማስተሪንግ ፡- ማሩ አለማየሁ (ማርቭን) ተቀባዮች ፡- ምኞት ሀይሉ (ዲጄ ዊሽ) ፤ አለማየሁ ደሊል ፤ ልዑል ሲሳይ ፤ ሚኪያስ ቸርነት ፤ በሀይሉ ዳንኤል

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...