የሶማሌ ክልል ተሻሚዎች

Date:

የሶማሌ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የስራ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት የመጀመሪያ ጉባኤ  አቶ ሙስጠፋ ሙሀመድን ርዕሰ መስተዳድር በማድረግ በድጋሚ ሰይሟል::

በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቅራቢነት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተሿሚዎች ሹመት በሙሉ ድምፅ በማፅደቅ አጠናቋል።

1. የፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት፦ ዶ/ር ሁሴን አብዱላሂ
2. የሰላምና ጸጥታ ቢሮ፦ አቶ አብዲቃድር ረሺድ
3. የፋይናንስ ቢሮ፦ አቶ መሐመድ ሙሴ
4. የፍትሕ ቢሮ፦ አቶ ኸዲር አብዲራህማን
5. የግብርና ቢሮ፦ አቶ ጉሌድ አሕመድ
6. የትምህርት ቢሮ፦ አቶ መሐመድ ሼክ አደን
7. የክህሎትና ሥራ ዕድል ፈጠራ ቢሮ፦ አቶ ፈይሰል ረሺድ
8. የጤና ቢሮ፦ ዶ/ር ሙሴ አሕመድ
9. የውኃ ቢሮ፦ አቶ ሲያድ ኑር
10. የእንስሳት ሀብት ቢሮ፦ አቶ ኢብራሂም ሐሰን
11. የገቢዎች ቢሮ፦ አቶ ሁሴን  ጌይድ
12. የፕላን ቢሮ፦ አቶ ዑመር-ፋሩቅ ሐጂ ዋርፋእ
13. የንግድ ቢሮ፦ ወ/ሮ ሂቦ አሕመድ ዑመር
14. የሴቶች ቢሮ፦ ወ/ሮ ሐሊሞ ሐሰን
15. የሲቪል ሰርቪስ ቢሮ፦ ወ/ሮ አያን አብዲ
16. የመስኖ ቢሮ፦ አቶ መሐመድ ፋታህ
17. የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ፦ ዶ/ር አብዲ አሕመድ
18. የኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ፦ ወ/ሮ ኸድራ በሺር
19. የመንገዶች ቢሮ፦ አቶ ኢድሪስ ሙሴ
20. የከተማ ልማት ቢሮ፦ አቶ አሕመድ ሹክሪ
21. የፈጠራና ቴክኖሎጂ ቢሮ፦ አቶ መሐመድ አሊ ዳሂር
22. የአደጋ ስጋት አመራር ቢሮ፦ አቶ አሕመድ-ያሲን ሼክ ኢብራሂም
23. የማዕድንና ነዳጅ ቢሮ፦ ወ/ሮ ፋጡሞ አብዲራዛቅ
24. የባህልና ቱሪዝም ቢሮ፦ ወ/ሮ አያን መሐመድ
25. የማኅበራዊ ጉዳዮች ቢሮ፦ ኢንጂነር ሙህያዲን አብዲ
26. የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ፦ መሐመድ ማህዲ
27. የአካባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ ቢሮ፦ ወ/ሮ ሃኒ መሐመድ

 

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በሚኒስትርነት የተሾሙና ከሚኒስትርነት የተነሱት እነማን ናቸዉ ?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመደመር መንግሥት የሚኒስትሮች ምክር...

የአዲሱ መንግሥት ምሥረታ

መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም  የኢፌዴሪ የ7ኛው የፓርላማ ዘመን፣...

መልካም አዲስ ዓመት!!

  ግዮን መጽሔት :-   አዲሱን የኢትዮጵያ ዓመት ስንቀበል፣ ለውዷ ኢትዮጵያችንና...

የድሬዳዋ አስተዳደር ተሿሚዎች

4ኛ የስራ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት፣ 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ያካሄደዉ...