ፊፋ በሳይበር ጥቃት የመረጃ ስርቆት ደረሰበት

Date:

የዓለም እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል የሆነው ፊፋ (FIFA) በሳይበር ጥቃት የመረጃ ስርቆት እንደደረሰበት አስታወቀ።

ጥቃቱን ያደረሱ የመረጃ መንታፊዎች ከፊፋ የመረጃ ቋት የግልና የሥራ መረጃዎችን መስረቃቸው ተገልጿል።

ጥቃት አድራሹ ቡድን የፊፋ ሠራተኛ በመምሰል የመረጃ ማግኛ ፈቃድ ማግኘቱን የተጠቀሰው ዘገባ አመልክቷል።

ፊፋ የሳይበር ጥቃቱ መድረሱን ያረጋገጠ ሲሆን፣ በጥቃቱ ወደ 12 ጊጋባይት የሚጠጋ መረጃ መሰረቁ ተዘግቧል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ  ህዳር  19 2019 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

-የግዮን ቆይታ  አምዳችን :- ‹‹ሰዎች ለምን የሕሊና ወንጀል እንደሚሠሩ አይገባኝም›› ኢንጂነር...

ራያ ከሲቲ ጨዋታ በፊት ወደ ሜዳ ሊመለስ ይችላል

የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ፣ ግብ ጠባቂው ዴቪድ ራያ ከማንቸስተር...

በኩዌት የድሮን ጥቃት ሁለት ጣሊያናውያን ተገደሉ

ጣሊያን በኩዌት ሁለት ዜጎቿን በገደለው የድሮን ጥቃት ኢራንን ተጠያቂ...

በየመን ከ700 በላይ ወታደራዊ ጥቃቶች ተፈጸሙ

የየመን መንግሥት ኃይሎች ባለፉት 24 ሰዓታት በሁቲ ታጣቂዎች ይዞታ...