ጊፍት የመጨረሻውን የቤቶች የሽያጭ ኤክስፖ ማካሄድ ጀመረ

Date:

ጊፍት ሪል ስቴት ከዛሬ ሰኔ 13 ጀምሮ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ አራተኛውንና የመጨረሻውን ዙር ቤቶች ሽያጭ ማካሄድ መጀመሩን ዛሬ ነገረን።

በ2 በመቶ ቅድመ ክፍያ እስከ ከ15 በመቶ  -25 በመቶ ልዩ ቅናሽ በማድረግ ልዩ የአፓርትመንትና የንግድ ሱቆችን ሽያጭ መጀመሩ የሚታወስ ሲሆን በዛሬው እለትም አራተኛውን ዙር ቤቶች ሽያጭ ማካሄድ እንደጀመረም አብስሯል።

በአሁኑ አራተኛው ዙር የቤቶች የሽያጭ ኤክስፖ እስከ 25 በመቶ ቅናሽ መደረጉ ተነግሯል።

በአሁኑ ወቅት ደግሞ በለገሃር፣ በተክለ ሀይማኖት፣ በ22 ማዞሪያ፣ በሲ ኤም ሲ እና በፈረስ ቤት ዘመናዊ፣ ቅንጡ የመኖሪያና የንግድ አፓርትማ መንደሮች እየገነባ ይገኛል፡፡

በመንደሮቹ ትምህርት ቤቶች፣ የህክምና ተቋማት፣ ሞሎች፣ የመዝናኛ ስፍራዎች ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር ተካተዋል ተብሏል፡፡

ድርጅቱ የደንበኞችን ፍላጎትና ከጊዜው ጋር ተመራጭ የሆነ ዲዛይንና አዳዲስ እሴቶችን በማካተት ከዚህ ቀደም ዘመናዊ መንደሮችን ገንብቶ ለተጠቃሚዎች ማስተላለፉ ተገልጿል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በአዲስ አበባ የታክስ ዕዳ ምህረት አሰጣጥን የሚያስተዳድር አዲስ ረቂቅ መመሪያ ወጣ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ፣ በተለያዩ ከግብር ከፋዮች...

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...