ምጣኔ ሀብት

ብሔራዊ ባንክ 420 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ጨረታ መደበ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በታሪክ ከፍተኛ የተባለ የውጭ ምንዛሪ ክምችት እንዳለዉ ከማስታወቁ ጎን ለጎን፣ ለዚሁ የበጀት ዓመት ሶስተኛ ሩብ ዓመት የሚውል 420 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ጨረታ መመደቡን ይፋ አድርጓል። ባንኩ ይህን ውሳኔ የወሰነው በውጭ ምንዛሪ...

408 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ለከፍተኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች ቀረበ

በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት 408 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ለከፍተኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች ማቅረቡን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ለኢንዱስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረበበት...

የገንዘብ ሚኒስቴር ከ15 ቢሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ከበጀት ዕቅድ ውጪ መሰብሰቡ በኦዲት ተገለፀ

የገንዘብ ሚኒስቴር በ2016 በጀት ዓመት ከፍተኛ መጠን ያለው የመንግሥት ገንዘብ ከበጀት ዕቅድ ውጪ ሰብስቦ መገኘቱን በፌደራል ዋና ኦዲተር ይፋ ባደረገዉ የተጠቃለለ ገቢና ወጪ የሂሳብ ኦዲት ሪፖርት ላይ አመለከተ። የኦዲቱ ግኝት እንደሚያሳየው፣ ከተለያዩ ድርጅቶች የተሰበሰበው ብር...

አይ ኤም ኤፍ ከዶላር ወደ ዩዋን የብድር ክፍያ ለውጥን በተመለከተ ለኢትዮጵያና ኬንያ ማስጠንቀቂያ ሰጠ

አለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ኢትዮጵያ እና ኬንያ ከቻይና የተበደሩትን ብድር ከአሜሪካን ዶላር ወደ ቻይና ዩዋን (ዩሃን) በመቀየር ለመክፈል መስማማታቸውን ተከትሎ ስጋት የሞላበት ማስጠንቀቂያ መስጠቱ ተዘግቧል። ኬንያ ብድሯን ወደ ዩዋን በመቀየሯ የ215 ሚሊየን ዶላር አመታዊ...

የአይ ኤም ኤፍ ባለሙያዎች በኢትዮጵያ አራተኛ ዙር ግምገማ “አዎንታዊ እርምጃ” መታየቱ ተገለፀ 

የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) ልዑካን ቡድን፤ የኢትዮጵያ የተራዘመ የብድር አቅርቦት (ECF) አራተኛ ዙር ግምገማ፤ በባለሙያዎች ደረጃ ከስምምነት ለመድረስ የሚያስችል “አዎንታዊ እርምጃ” ማሳየቱን አስታወቀ። በአራተኛው ዙር ግምገማ ላይ የሚደረገው ውይይት በመጪዎቹ ሳምንታት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች