ቅኝት

የሱዳን የናይል ወንዝ የጎርፍ ሥጋት እና የኢትዮጵያ መንግሥት አቋም

ሱዳን ዐባይ ወንዝ አቅራቢያ በሚገኙ አምስት ግዛቶቿ ሊደርስ ስለሚችል የጎርፍ አደጋ የተጋላጭነት ማስጠንቀቂያ አወጣች። የሱዳን የመስኖ ሚኒስቴር ባወጣው ማሳሰቢያ የናይል ወንዝ የውኃ መጠን መጨመሩን ተከትሎ ብርቱ የጎርፍ አደጋ በእርሻ መሬቶች እና በመኖሪያ ቤቶች ላይ ጉዳት...

የጥላቻ ንግግር ባሳደረው ስጋት ላይ ውይይት ተካሄዷል

አሳሳቢው የጥላቻ ንግግር በኢትዮጵያ እልኸኝነት ፣ ብሽሽቅና ከመጥፎ አዕምሮ የሚመነጭ የጥላቻ ንግግር በኢትዮጵያ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች አውድ ላይ መስማት እየተለመደ መጥቷል ፡፡ "ማህበራዊ ሚዲያና የጥላቻ ንግግር በኢትዮጵያ  በዲጂታል ሚዲያ ዘመን የሰላም አማራጮችን ፍለጋ"  በሚል...

የኢትዮጵያ ብራናዎች አብዛኛዎቹ የህክምና ምስጢራትን የያዙ ናቸው

የተለያዩ መፅሐፍት የደረሱትና ለ8 ዓመት  በህክምና ሙያ ያገለገሉት ዶክተር ደሳለው ካሳ ጠፋ የሚባለው መፅሐፈ ሄኖክ ላይ የሚያተኩር "ፓሌሮዳ" የሚል መፅሐፍ ለንባብ ማብቃታቸውን ገልጸዋል፡፡“'አንድ ጠቃሚ የሆነ መፅሐፍ ከሀገር ወጥቷል፤ መፅሐፉ ቢገኝ ለሀገሪቱ ታላቅ...

የአሰብ ወደብ ጥያቄን ትክክል እንዳልሆነ ለመቀላመድ መሞከር ባንዳነት ነው

የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስቴር በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ላይ የአሰብ እና የቀይ ባሕር ጥያቄ ትክክል እንዳልሆነ "መቀላመድ"፤ "ባንዳነት" ነው አለ። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ቅዳሜ መስከረም 17/2018 ዓ.ም. "ወደን እና ፈቅደን ስለምንሞትላት ኢትዮጵያችን ጠንቅቀን እናውቃለን" በሚል ርዕስ ባሰፈረውና...

በአማራ ክልል የመሬት መንሸራተት እና ጎርፍ በሰብል ላይ ከፍተኛ ጉዳት አደረሰ

በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች በክረምቱ ወቅት ያስከተለው የተፈጥሮ አደጋ በሰብል ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንዳደረሰባቸው አርሶ አደሮች ተናገሩ፣ ሰሞኑንም በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ በረዶ ቀላቅሎ የጣለ ከባድ ዝናብ በሰብል ላይ ጉዳት አድርሷል። የአማራ ክልል አደጋ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች