ወቅታዊ

እገታ ኢኮኖሚያዊ ወይስ ፖለቲካዊ ጨዋታ?

ሕግና ሥርዓት ባለበት ሀገር ላይ እገታ መፈጸም የተለመደ ተግባር አይደለም፡፡ አብዛኛውን ጊዜ እገታ የሚፈጸመው የአንድ ሀገር መንግሥት የማስተዳደር አቅሙ እየደከመ ሲሔድ ነው፡፡ እገታ ሲባል እንግዲህ ብዙ አይነት እገታዎች አሉ፡፡ ስለመንግሥትና ሥርዓት ሲወራ ሊኾን የሚችለው...

በዐማራ ክልል የታወጀው ‹‹ሕግ ማስከበር›› ምን አስገኘ?

መንግሥት በአማራ ክልል ‹‹ሕግ አስከብራለሁ›› በማለት ወታደራዊ ዘመቻ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በርካታ ግድያዎች እና ጥቃቶች ተፈጽመዋል፡፡ የሚከተሉት ሁነቶች ከሐምሌ 6 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ይህ ጽሑፍ እስከተጠናቀረበት ሐምሌ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ የተፈጠሩ...

የትግራይ ሕዝብ ዋስትና በማን እጅ ላይ ነው?

በህወሓትና በፌደራል መንግሥት መካከል የሰላም ስምምነት ከተፈረመ አምስት ወራት ሊኾነው ነው፡፡ በዚህ የአምስት ወር ጊዜ ውስጥ የትግራይ ምድር ምንም እንኳን ከመሣሪያ ድምጽ የጸዳ ቢኾንም ሕዝቡ አሁንም በከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ይገኛል፡፡ የኢሮብ አካባቢዎች፣ ታሕታይ አድያቦ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች