ዋናው ጤና

ስለ ማይግሬን ማወቅ ያለባች

እንደ ማይግሬን ያሉ የነርቭ በሽታዎች በአሁኑ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ የጤና መታወክ ዋነኛ መንስኤዎች ናቸው ተብሏል። ማይግሪን ከባድ የራስ ምታት ብቻ ሳይሆን የብዙ በሽታዎች ምልክት ሊሆን የሚችል የነርቭ በሽታ ሲሆን ብዙውን ጊዜ በቤሰተብ ጭምር የሚመጣ...

የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያልያዙ የጤና ባለሙያዎች አገልግሎት መስጠት እንደማይችሉ ተገለጸ

የጤና ባለሙያዎች የሙያ ፈቃድን በሚመለከት በጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ፍሬህይወት አበበ ተፈርሞ ነሐሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ለሁሉም ክልሎች የተላከው ደብዳቤ፤ "ሁሉም ክልሎች እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የንቅናቄ ስራ በመስራት ሁሉም...

በዓይን ሕክምና የሚመረቁ ባለሙያዎች ከ50 አይበልጡም

በኢትዮጵያ በየዓመቱ በዓይን ሕክምና ዘርፍ የሚመረቁ ባለሙያዎች ቁጥር ከ50 እንደማይበልጥ የኢትዮጵያ ዓይነስውራን ባለሙያዎች ማኅበር አስታውቋል። "የዓይን ሕክምና ባለሙያዎች እጥረት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል" ያለው ማኅበሩ፤ ኢትዮጵያ የምትገኝበት ደረጃ በዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ከወጣው በአማካይ አንድ...

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ የወባ መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀመረ

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጀመረው አዲስ የወባ መከላከያ ክትባት፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ቱርሚ ከተማ መተግበሩን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል:: ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ የሚሰጠው አዲሱ የወባ መከላከያ ክትባት፣ ዕድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት የሚሰጥ መሆኑን የገለፁት የጤና ሚኒስትር...

የጨጓራ ህመም (Gastritis)

የጨጓራ ህመም የጨጓራችን የውስጠኛ ግድግዳ ሲቆጣ ወይም ሲያብጥ የሚፈጠር ችግር ነው። ይህ ህመም በአሲድ መብዛት ወይም በሌሎች ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል። ዋና ዋና ምልክቶች: የሆድ ቁርጠት: የሆድ የላይኛው ክፍል ላይ የሚሰማ ህመም ወይም ምቾት ማጣት። የልብ ማቃጠል (Heartburn):...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች