ዓለም አቀፍ

ትራምፕና ኤርዶሃን በአንድ መድረክ

የአሜሪካ  እና ቱርክ ፕሬዚዳንቶች በመካከለኛው ምስራቅ ጉዳይ ላይ በኒዘርላንድስ ተወያዩ፡፡ የቱርኩ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጠይብ ኤርዶሃን እና ዶናልድ ትራምፕ በተለይም በእስራኤል -ኢራን ጦርነት ዙሪያ ትኩረት ሰተው ተወያይተዋል። የዶናልድ ትራምፕን የተኩስ አቁም ጥረትም አድንቀዋል ኤርዶሃን፡፡ በ ዘ ሄግ ኒዘርላንድስ...

ኢራን ከአሜሪካ ጋር ያለባትን ችግሮች ለመፍታት ዝግጁ ናት

ኢራን ከአሜሪካ ጋር ያለባትን ችግሮች በዓለም አቀፍ ማዕቀፎች መሠረት ለመፍታት ዝግጁ መሆኗን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት መስዑድ ፔዘሽኪያን ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ ይህንን የገለጹት ከሳዑዲ ዓረቢያው ልዑል አልጋወራሽ ሞሐመድ ቢን ሳልማን ጋር ባደረጉት የስልክ ውይይት መሆኑን አልጀዚራ የኢራን ኦፊሴላዊ...

ከትራምፕ ቁጣ በኋላ የእስራኤል-ኢራን የተኩስ አቁሙ የፀና ይመስላል

የእስራኤልን ጥቃት ተከትሎ ለ12 ቀናት ከኢራን ጋር ሲካሄድ የነበረውን ድንበር ዘለል ግጭትን ለማስቆም የተኩስ አቁም ስምምነት መደረሱን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ያስታወቁት ማክሰኞ ማለዳ ላይ ነው። ነገር ግን ከረፋድ ጀምሮ ሁለቱም አገራት ጥቃት እንደተፈጸመባቸው በመግለጽ አንዳቸው...

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት እንዳትፈጽም አስጠነቀቁ

የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በማኅበራዊ ትስስር መድረካቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት መፈጸም የለባትም በማለት ማስጠንቀቂያ አስተላለፉ። ፕሬዝዳንቱ ትሩዝ በተባለው የራሳቸው ማኅበራዊ ሚዲያ መድረክ ላይ "እስራኤል፤ እነዚያን ቦምቦች አትጣይ። በጥቃቱ የምትቀጥይ ከሆነ ከፍተኛ...

የተኩስ አቁም እና በኢራን እስራኤል ግጭት ምን ያህል ሰዎች ሞቱ?

ዛሬ ማከሰኞ ማለዳ ተግባራዊ የሆነ በእስራኤል እና በኢራን መካከል የተኩስ ማቆም ይፋ ሆኗል። ነገር ግን ሁለቱም ወገኖች የተኩስ አቁሙን በመጣስ እየተካሰሱ ነው። ዛሬ ጠዋት ተኩስ አቁም መደረጉ መገለጹን ጨምሮ አስካሁን ምን ተከሰተ? * ዶናልድ ትራምፕ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች