ዜና

አዲስ ስታንዳርድ ሚዲያ ንብረቶቹ በፀጥታ አካላት እንደተወሰዱበት አስታወቀ

የ“አዲስ ስታንዳርድ” የበይነ መረብ መገናኛ ብዙሃን ዋና አዘጋጅ ዮናስ ከድር፤ ባለፈው ቅዳሜ “በጸጥታ አባላት” ተይዞ ከአንድ ቀን በኋላ መለቀቁን አሳታሚ ድርጅቱ አስታወቀ። ይህ ድርጊት በተፈጸመ በማግስቱ “የጸጥታ እና የደህንነት አባላት” ወደ “አዲስ ስታንዳርድ” ቢሮ በመግባት፤...

ቅዱስ ፓትርያርኩ ጾመ ፍልሰታ ለማርያምን ምክንያት አድርገው መልእክት አስተላለፉ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፣ አሜን በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ! የሰውን ወገን ለማዳን የልጁ ማደሪያ ትሆን ዘንድ ድንግል ማርያምን የመረጠ መፍቀሬ ሰብእ እግዚአብሔር አምላካችን እንኳን...

የመከላከያ ሠራዊት  ለመቄዶንያ ድጋፍ አደረገ

​የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በየዓመቱ ሐምሌ 29 ቀን የሚያከብረውን የበጎ አድራጎት ቀን በማስመልከት ላለፉት ሶስት ተከታታይ ዓመታት መቄዶንያ  በመገኘት ለሦስተኛ ጊዜ በደመቀ ሁኔታ አከበረ። ​የመከላከያ ሚኒስቴር የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ዳይሬክተር ብርጋዴር ጄኔራል ሁሉሀገርሽ ድርስ በስነ-ስርዓቱ...

የጠላ፣ጠጅና አረቄ ተጠቃሚዎች ቁጥር ጨመረ

በፋብሪካ የሚመረቱ አልኮሎችና ትንባሆ ላይ የኤክሳይዝ ታክስ መጣል የምርቶቹን ዋጋ አንዲጨምር በማድረጉ የምርቶቹ የተጠቃሚዎች ቁጥር መቀነሱን ጥናት አሳየ፡፡ በሌላ በኩል ግን ጠጅ ፣ ጠላ ፣ አረቄ የመሳሰሉት ምርቶች ተጠቃሚያቸው መብዛቱን በጥናቱ ግኝት ተጠቅሷል፡፡ ጥናቱን ያጠናው በጤናው...

የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር በዓለም የምግብ ምርምር ድርጅት ሹመት ተሰጣቸው

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር እና የአግራ (AGRA) የቦርድ ሰብሳቢ ኃይለማርያም ደሳለኝ የዓለም ትልቁ የግብርና ምርምር ሽርክና የሆነው የሲጂአር (CGIAR) ቦርድ የመጀመሪያ ሰብሳቢ ሆኖ መሾማቸው ተገለጸ። ይህ ሹመት ሳይንስን ከአርሶ አደሮች የዕለት ተዕለት ሕይወት ጋር...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች