ማስታወሻ

ቡልቻ ደመቅሳ ሰንበቶ

(1923 – 2017 ዓ.ም) ታላቁ ኢትዮጵያዊ፣ በምጣኔ ሀብት ባለሙያነታቸው ከንጉሱ ዘመን ጀምሮ ያገለገሉት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ታህሣሥ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ስለ አቶ ቡልቻ በእንግሊዝኛ ቋንቋ አንድ የግለ-ታሪክ መጽሀፍ ታትሞ ለንባብ...

ግንቦት 8 ቀን 1981 ዓ.ም መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የተደረገበት ቀን ሲታወስ

በሌተናል ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም አስተዳደር ላይ የተሞከረው "የጀኔራሎቹ መፈንቅለ መንግሥት" ሙከራ የተካሄደው ከዛሬ 36 ዓመታት በፊት (ግንቦት 8 ቀን 1981 ዓ.ም) ነበር፡፡ በእርግጥ የመፈንቅለ መንግሥቱ ተግባረዊ ሙከራ የተደረገው በ1981 ዓ.ም ይሁን እንጂ የመፈንቅለ መንግሥት ሃሳቡ...

የዶ/ር ፍቅሩ ማሩ የቀብር ስነ-ስርዓት በስዊድን ሀገር ይፈፀማል

በኢትዮጵያ በግል ህክምናው መስክ በሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነው የአዲስ የልብ ህክምና ሆስፒታል እና ታዝማ የውስጥ ደዌ እና የቀዶ ልዩ ህክምና ማዕከል መስራች የሆኑት ካርዲዮሎጂስት ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ከዚህ አለም ድካም አርፈዋል። በአዲስ አበባ ፈረንሳይ ለጋሲዮን በተለምዶ...

ጋራድ ሀንሳር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) ሊቀ መንበር፣ አንጋፋው ምሁር እና ፖለቲከኛ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ለመኾኑ ጉምቱው መምህር እና ፖለቲከኛ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ማን ነበሩ? ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የተወለዱት መጋቢት 1942 ዓ.ም...

ዳንኤል ገዛኸኝ ፤ ሞትን የተጋፈጠው ጋዜጠኛ!

ዳንኤል ገዛኽኝ ውልደቱ በ1967 ዓ.ም በሐረር ከተማ ነው። ትምህርቱን በደገሃቡር አውራጃ፤ በጅጅጋ ከተማ እና በሐረር ተከታትሏል። የሥነ-ጽሑፍ ሕይወቱ ጅማሮ የሚነሳው ከሐረሩ ብራና የኪነ-ጥበብ ማዕከል ሲሆን፣ በሐረር ሬድዮ ጣቢያ አጫጭር መሠረታዊ የዜና አቀራረብ እና አዘጋገብ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች