ምልከታ

ወደ ብልጥግናም ወደ ተቃዋሚው ፍላጎት ሳትወስዱ አንብቡኝ

በኢትዮ ኤርትራ ጉዳይ በተለይም የባህር በር ጉዳይ በቅንነት ኢትዮጵያ ይገባታል ብዬ የማምንበት ነው። ከዚህ ቀደም እንደጻፍኩት የኢትዮጵያ ህዝብ የኤርትራ መገንጠልን ሰማ እንጂ የወሰነው ጉዳይ የለም። መለስና ኢሳያስ ናቸው ዋና ወሳኞቹ። ይኼ የሽርክና ውሳኔም ለትንሿ አገር ኤርትራ...

ለኢትዮጵያ የትምህርት መውደቅ ምክንያቱ ምንድነው ነው?

በዘርፉ ባለሞያዎች ለዚህ ችግር ምክንያት የተባሉ ነጥቦች ተዘርዝረው ሲቀርቡ ይሰማል፡፡ በትምህርት ዙሪያ የሚሰራ ተቋም አጠናሁት ብሎ ይፋ ባደረገው ውጤት የኢትዮጵያ የት/ት ሥርዓት ተማሪ የተሳሳተውን እንዲያውቅና መልሶ እንዲያርም እድል አለመስጠቱ ትልቁ ችግር ነው ብሏል፡፡ ተማሪዎች በፈተናዎች ወቅት...

አባ መላ (በእውቀቱ ስዩም)

ሰሞኑን ያሜሪካን ፖለቲካ እተነትናለሁ፤ ለጥቂት ቀን ነው፤ ታገሱኝ! ምንድነው የሆነው? ዋናውን ሰውየ ስልጣን እንዲገርብ የረዳው ኤለን ማስክ እሚባለው ቢሊኒየር ነው፤ ዋናው ሰውየ ፕሬዚዳንትነቱን ዳግመኛ ሲረከብ ለኤለን ማስክ ከስልጣኑ ሸርፎ ሰጠው፤ ቢሊኒየሩ ስልጣኑን ተጠቅሞ በወር ደመወዝ የሚኖሩ...

ለመሆኑ ለማንና ለምን ዐይነት ህብረተሰብ ወይም ማህበረሰብ ነው የታገልነውና የምንታገለው?

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)                                         መግቢያ ይኸው በፖለቲካ የትግል ዓለም ውስጥ ከገባሁና በተከታታይም መጻፍ ከጀመርኩ ከሰላሳ ዓመት በላይ አስቆጠርኩኝ። ባለፉት ሰላሳ ዓመታት በተከታታይ ስጽፍ ዝምብዬ ከመጻፍ፣ ወይንም ደግሞ የፖለቲካንና የህብረተሰብ ትርጉም እንዲሁም የህብረተሰብን ውስጣዊ ህጎች የተወሰኑ ዘዴዎችን(School of...

አሜሪካ ወደ ኦሊጋርኪ…?

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ጆ ባይደን ሥልጣናቸውን ለማስረከብ ጥቂት ቀናት ሲቀራቸው በአሜሪካን ምድር በጣም አደገኛ የሆነ የኦሊጋርኪ መደብ እንደተፈጠረና፣ የአሜሪካንንም ዲሞክራሲ አደጋ ውስጥ ሊጥለው እንደሚችል ተናግረዋል። ጆ ባይደን እንዳሉት በተለይም በሃይ ቴክ አካባቢ የተፈጠረው የሀብት ክምችትና፣ በዚህም...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች