ምልከታ

ኤርትራ ስትራቴጂያዊ ወዳጅ ወይስ ባላንጣ?

የኢሳይያስ ቃለምልልስ የገለጣቸው እውነቶች! የአፍሪቃ ቀንድ መልሕቅ ኾና የኖረችው ኢትዮጵያ፣ በዕድሜም ኾነ በቆዳ ብዙ እጥፍ ከእርሷ በሚያንሱ ሀገራት ተከብባ ከባሕር የመነጠሏ ምዕራፍ ያበቃ ዘንድ፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኩል ወደ ተዋሥዖ መድረኩ ብቅ ያለው የባሕር...

የግራ አስተሳሰብ ለኢትዮጵያ ፖለቲካ ቀውስ ምክንያት ነውን?

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) የአገራችን የፖለቲካ ችግር የመነጨው በመሰረቱ የግራን ወይም የቀኝ ፖለቲካን በሚያራምዱ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች አማካይነት አይደለም። በአጠቃላይ  ስለኢትዮጵያ፣ በተለይም ደግሞ የአማራውን ብሔረሰብ እንወክላለን፣ ወይም ተቆርቋሪ ነን የሚሉ ግለሰቦችም ሆነ ድርጅት አለን የሚሉ ሰዎች ባለፉት...

በቃ !? ለዚሁ ነው ! ?አክቲቪስት ( ድምጻዊ ) ሰለሞን ተካልኝ በእርግጥም አረፈ

በእውነታ ብቻ ሳይሆን በሀገር ባሕል ስለምመራ ( ባልመራ እንኳን አክብሮት ስላለኝ ) ባለቤቱ በሕይወት በሌላበት የመረረ ወቀሳ አላቀርብም ። " ምርጥ ነበረ "ም አልለውም ። " አክቲቪስት " ያልኩት በፊት የሚታወቅበትን ድምጻዊነት ትቶ...

“ምንምብትሉ፣ምንምብትሉ፤ይህሕዝብአንድሕዝብነው!”

ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ ኤፍሬም እሸቴ ሐምሌ 22/1982 ዓ.ም በመኪና አደጋ ሕይወታቸውን ያጡት በ20ኛው መቶ ክ/ዘመን የወንጌልና የታሪክ ብርሃንን በተለይ በወጣቱ ሕይወት ላይ የፈነጠቁት ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ፤ በድሮው የክፍላተ ሀገር አከፋፈል የሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ...

ሀገሬን እንዲያማት አልሻም!

   አብነት  ሲራጅ            ሰው በሰላም ወጥቶ በሰላም እንደመግባት ከዛም ሲልቅ ከልቡ ተደስቶ ሲመለስ እንደማየት ምን የሚያስደስት ምንስ የሚያስመኝ ሌላ ደስታ አለ? በግጥር እንደ ሰውነት ካሰብነው ምንም መሆኑ የማይካድ ቃል ነው። ነገር ግን ሕዝብ ከመቅኖ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች