ምልከታ

ከኢሕአዴግ እስከ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

የኢትዮጵያ መሪዎች በታዛቢዎች አንደበት! አዳነ ጥላሁን ዳኜ (ወልድያ) ክፍል 3 የጓድ መንግሥቱ ኃ/ማርያምን መንበረ ሥልጣን የተረከበው ‹‹ኢሕአዴግ›› የሚለውን የዳቦ ስም የተሸከመው ድርጅት ይሁን እንጂ ዋናው ግን ‹‹ሕወሓት›› የተባለው የጎሣ ፍቅር የሚወዘውዘው ድርጅት ነበር፡፡ ታዛቢዎች እንደሚሉትም ትግራይን የመገንጠል...

ከግርማዊ ንጉሠ ነገሥት እስከ መንግሥቱ ኃይለማርያም

የኢትዮጵያ መሪዎች በታዛቢዎች አንደበት! አዳነ ጥላሁን ዳኜ (ወልድያ) ክፍል2 ከንግሥት ዘውዲቱ ሞት በኋላ ከዙፋኑ ላይ ወጥተው ለ44 ዓመታት የቆዩት ንጉሥ ተፈሪ መኮንን ናቸው፡፡ ተፈሪ ‹‹ኃይለሥላሴ›› በሚል የንግሥና ሥም ለረጂም ዓመታት ኢትዮጵያን አንቀጥቅጠው ገዝተዋል፡፡ በዐፄ ኃ/ሥላሴም ዙሪያ የታዛቢዎች አስተያየት...

የኢትዮጵያ መሪዎች በታዛቢዎች አንደበት!

አዳነ ጥላሁን ዳኜ (ወልድያ) በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ፣ በኢትዮጵያዊነትና በኢትዮጵያ መሪዎች ዙሪያ እጅግ አወዛጋቢ እንጂ ወጥ የሆነ አቋም የለንም፡፡ ለዛሬው ትንሽ ማለት የፈለግሁት በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ምንነት ትርጉም ላይ ሳይሆን በኢትዮጵያ ሃገረ መንግሥት ላይ በፈራጅ ቀዳጅነት ባጭሩ...

ሥልጣን ልቀቅ ሥልጣን እንንጠቅ!!!

ከወርቁ ተስፋዬ ከአንድ ወር እረፍት በኋላ የተመለሱት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፓርላማ አባላት ማክሰኞ መጋቢት 19 ቀን 2015 ዓ.ም በሚያደርጉት መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር በፓርላማው ስብሰባ ከማድረጋቸው በፊት በዚህች የገዥው ፓርቲ ሆነ የተፎካካሪ ፓርቲዎች ጉድፍ...

በሳቅና በእንቅልፍ የታጀበው የፖርላማ ውሎ

አዳነ ጥላሁን ዳኜ (ወልዲያ) መጋቢት 19 ቀን 2015 ዓ.ም በተካሄደው የፓርላማ ስብሰባ ወቅት ጠ/ሚ/ር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከፓርላማ አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄ መልስ እየሰጡ በነበረበት ወቅት እንቅልፍ ላይ የነበረ አንድ አባል ጎትቶ የወሰደኝ በዐፄ ኃ/ሥላሴ ዘመነ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች