ምጣኔ ሀብት

ኢትዮጵያ የ1 ቢሊዮን ዶላር የቦንድ ዕዳዋን ለማዋቀር ስታደርግ የነበረዉ ድርድር ያለ ስምምነት ተቋረጠ

የኢትዮጵያ መንግሥት በ2024 ዓ.ም. ዋናው ዕዳ የሚከፈልበት የአንድ ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ቦንድ ዕዳዋን ለማዋቀር  ያደረገው ወሳኝ ጥረት ከቁልፍ የቦንድ ባለቤቶች ቡድን ጋር የተደረገው ድርድር ያለ ስምምነት መጠናቀቁ ተሰምቷል። ኢትዮጵያ ለዚህ ብድር በየዓመቱ 6.625% ወለድ ለመክፈል...

ብሔራዊ ባንክ 150 ሚሊዮን ዶላር ለጨረታ አቀረበ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ገበያውን ለማረጋጋትና የዋጋ መረጋጋትን ለመደገፍ በሚያካሂደው ተከታታይ ሂደት፣ 150 ሚሊዮን ዶላር የሚሆን የውጭ ምንዛሪ ሽያጭ ጨረታ ማክሰኞ ጥቅምት 04፣ 2018 ዓ.ም እንደሚያካሂድ አስታውቋል። ባንኩ እንዳመለከተው፣ የውጭ ምንዛሪ ገቢ እየጨመረ በመምጣቱ...

የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር በዓለም ባንክ ድጋፍ ወደ ሆልዲንግ ኩባንያነት ተለወጠ

የኢትዮ-ጅቡቲ የምድር ባቡር (ኢዲአር) አክሲዮን ማህበር በዓለም ባንክ አዲስ በተገኘ ፕሮጀክት በመመራት ወደ ሆልዲንግ ኩባንያነት የሚቀየር ትልቅ ለውጥ እያደረገ ነው። ይህ ስትራቴጂካዊ ለውጥ የባቡር መስመሩን ኦፕሬተር በአፍሪካ የትራንስፖርት ዘርፍ ውስጥ ለምህንድስና እና ለሰው ኃይል ልማት...

የተፈጥሮ ጋዝ የሚጠቀሙ ከባድ መኪኖች ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ሆነው ወደ አገር እንዲገቡ ተፈቀደ

በተፈጥሮ ጋዝ የሚሠሩ ማናቸውም ዓይነት የደረቅ እና የፈሳሽ ጭነት ተሽከርካሪዎች እንዲሁም የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ከዛሬ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ ሆነው ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ ተፈቅዷል። የገንዘብ ሚኒስቴር ይህን ያሳወቀዉ በቅርቡ...

የብሔራዊ ባንክ የብድር ዕድገት ጣሪያን ከፍ አደረገ

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ አራተኛ ስብሰባውን መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም አካሂዷል። በተሻሻለው የባንኩ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 1359/2025፣ አንቀጽ 23፣ በተሰጠው ተግባርና ኃላፊነት መሠረት የተቋቋመው የገንዘብ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች