ምጣኔ ሀብት

የነዳጅ ግብይት ሥርዓትና የመንግሥት የቁጥጥር እርምጃ

በዓለም አቀፍ ደረጃ በመካከለኛው ምስራቅ በተከሰተው ግጭት ሳቢያ የነዳጅ አቅርቦት መዛባትና የዋጋ ንረት እያጋጠመ ባለበት በዚህ ወቅት፣ በኢትዮጵያም መንግሥት የዋጋ ማስተካከያ ማድረጉ ይታወቃል። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሺዴ በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት፣ መንግሥት ለነዳጅ አቅርቦት ከፍተኛ...

“የወርቅ ምርት በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ ነው”

የጋምቤላ ክልል ባለፉት ሰባት ወራት ከ4 ሺህ 488 ኪሎ ግራም በላይ የተጣራ ወርቅ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገቢ ማድረጉን አስታውቋል። ይህም መጠን ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ1 ሺህ 175 ኪሎ ግራም ብልጫ ያለው ሲሆን፥...

የሰባት ዓመቱ የኢኮኖሚ ሪፎርም ውጤቶች

ባለፉት ሰባት ዓመታት በኢትዮጵያየፊስካል ፖሊሲና የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር ላይ ጉልህ ስኬቶች መመዝገባቸውን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል። ከ2010 እስከ 2017 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ በተከናወኑ የሪፎርም ስራዎች የመንግስት የበጀት ጉድለትን ከሀገር ውስጥ ጠቅላላ ምርት የነበረበትን -2.5 በመቶ...

የኢትዮጵያ የሥጋ ምርት የገበያ አቅጣጫውን ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ አደረገ

በመካከለኛው ምሥራቅ በተከሰተው ጦርነት ምክንያት የበረራ መስተጓጎል በመፈጠሩ፣ ኢትዮጵያ ወደ ተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ (ዱባይ) የምትልከው የሥጋ ምርት ሙሉ በሙሉ መቋረጡ ተገለጸ።ቀደም ሲል ከአገሪቱ አጠቃላይ የሥጋ ኤክስፖርት 30 በመቶ የሚሆነውን የምትቀበለው ዱባይ ብትሆንም፣ በአሁኑ ወቅት...

የነዳጅ ዋጋ መቀነስና የገበያ መረጋጋት

በመካከለኛው ምሥራቅ ባለው ውጥረት ምክንያት ሰማይ ደርሶ የነበረው የነዳጅ ዋጋ፣ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጦርነቱ "በቅርቡ ይጠናቀቃል" የሚል ተስፋ ሰጪ ንግግር ማድረጋቸውን ተከትሎ ማክሰኞ ማለዳ ቅናሽ አሳይቷል። በእስያ ገበያ የብሬንት ድፍድፍ ነዳጅ በ8.5 በመቶ ቀንሶ በበርሜል...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች