ሰሞነኛ

በአዲስ አበባ ዘንድሮ የሚጀመር አዲስ የኮሪደር ልማት የለም

በአዲስ አበባ ከተማ በዚህ ዓመት የሚጀመር አዲስ ኮሪደር ልማት እንደማይኖር የከተማይቱ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። የከተማይቱ አስተዳደር የወንዞች ዳርቻ ልማት ከኮሪደር ልማት ጎን ለጎን ለመስራት ባለፈው ዓመት ከመረከቡ በፊት፤ ባለፉት አምስት ዓመታት በውጭ እርዳታ...

ጋዜጠኛ ተስፋዓለም ከዓለም የፕሬስ ነጻነት ጀግና ሽልማት ተሸላሚዎች አንዱ ሆኖ ተመረጠ 

ከ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” መስራቾች አንዱ የሆነው ተስፋለም ወልደየስ፤ ዓለም አቀፉ የፕሬስ ኢንስቲትዩት (IPI) እና ዓለም አቀፍ ሚዲያ ሰፖርት (IMS) የተባሉ ሁለት ተቋማት በትብብር ለሚሰጡት የዓለም ፕሬስ ነጻነት ጀግና ሽልማት ተመረጠ። የእዚህን ዓመት ሽልማት እንዲቀበሉ የተመረጡት...

“አሰብ ቀይ ባህር የኢትዮጵያ ነው – ሜጀር ጀነራል ተሾመ ገመቹ

"አሰብ ቀይ ባህር የኢትዮጵያ ነው! የትኛውንም ዋጋ ከፍለን እናስመልሰዋለን" ሲሉ ሜጀር ጀነራል ተሾመ ገመቹ ገለፁ። "አሰብ የኢትዮጵያ የቀይ ባህር ግዛት ነው የኢትዮጵያም ህልውና ነው፤ በኢትዮጵያ ጉዳይ የመወሰን መብት ባልነበረው የሽግግር ቡድን አሳልፎ የተሰጠ ራስ ገዝ...

ኢትዮጵያ አሁንም በሕዳሴው ግድብ ዙሪያ ለመነጋገር በሯ ክፍት ነው

ይህ ግዙፍ ግድብ ከፍተኛ መጠን ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል የሚያመነጭ ሲሆን፣ ይህም ለበርካታ የአገሪቱ ዜጎች የኤሌክትሪክ ብርሃን እንዲያዩ ዕድል እንደሚፈጥር ሚኒስትሩ አመልክተዋል። የታላቁ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ መንግሥት 46 በመቶ የሚሆነው የኤሌትሪክ የማያገኘው የኢትዮጵያ ሕዝብ የኃይል ተጠቃሚ...

አምባሳደር መለስ ዓለም(ዶ/ር) ያዘጋጁት አዲስ መጽሐፍ በደማቅ ሥነ ሥርዓት ተመረቀ

በአምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ/ር) የተጻፈው "የኢትዮጵያና የኬንያ ስጋትና ተስፋ" የተሰኘ መጽሐፍ ተመረቀ። በ8 ምዕራፍ ተቀንብቦ በ306 ገጽ የቀረበው መጽሐፉ በኢትዮጵያና ኬንያ መካከል ያለውን ግንኙነት የሚዳስስና ፖለቲካዊ ብልሃቶችን ተንትኖ የሚያሳይ ነው። በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ የኢጋድ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች