ሰሞነኛ

የአደጋ ሥጋት ምላሽ ፈንድ ገቢ ከየትኛቹ አገልግሎቶች ይሰበሰባል?

የተለያዩ አገልግሎቶች የተካተቱበት የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት ምላሽ ፈንድን ከ17 የገቢ ምንጮች በቋሚነት ሀብት ለመሰብሰብ ታቅዷል። ለአደጋ ሥጋት ምላሽ ፈንድ ገቢ ከሚሰበሰብባቸው የተለያዩ ምንጮች መካከል የባንክና ቴሌኮም አገልግሎቶች ተካተውበታል። በኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር አዋጅ ቁጥር...

የኢትዮጵያ መንግስት “ የተበደረውን እጥፍ የሚከፍልበት ” የብድር ስምምነት በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ

ኢትዮጵያ ከደቡብ ኮሪያ ኢምፖርት ኤክስፖርት ባንክ ጋር የተፈራረመችው የ30 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት በፓርላማ ጥያቄ አስነስቷል። የህዝብ ተዘካዮች ምክር ቤት፣ 5ተኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን በትናንትናው ዕለት አካሂዷል። ምክር ቤቱ በዚህ ስብሰባው የጤና...

ትራምፕ ግብፅ “በቂ ውሃ እንዳታገኝ” ያደረገውን የሕዳሴ ግድብ ጉዳይ “መፍታት አለብኝ” አሉ

ከቀናት በፊት በአባይ (ናይል) ጉዳይ ኢትዮጵያ እና ግብፅን ለማደራደር ጥያቄ ያቀረቡት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ ኢትዮጵያ የናይል ወንዝ "ፍሰትን የሚያስቆም ግድብ" ሠርታለች አሉ። በዚህም ምክንያት ግብፅ ከናይል ወንዝ "በቂ ውሃ እንደማታገኝ" የተናገሩት ፕሬዝዳንቱ፤ ይህንን...

” የትናንቱ ህወሓት ዛሬ የለችም ነገም አትመጣም “

ነባር ታጋዩ በፓርቲው ውስጥ ከማእከላይ ኮሚቴ እስከ ቁጥጥር ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ለዓመታት በኃላፊነት ነበሩ። ሐቀኛ ፣ ከሙስናና አድሎአዊ አሰራር የፀዱ ናቸው ተብለው በትግል ጎዶቻቸው የሚወደሱት ታጋዩ ከሁለት ዓመታት በፊት የተካሄደውንና የህወሓትን አመራር ለሁለት ቡድን ከፍሎ ክፉኛ...

የትራምፕ በህዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ጠንከር ያለ መልዕክት ለግብፅ ላኩ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለፕሬዝዳንት አብደል ፈታህ አል-ሲሲ በላኩት ደብዳቤ፣ የዓባይ ውኃ ክፍፍልን በተመለከተ አሜሪካ ዳግም ወደ ሽምግልናው ለመመለስ ዝግጁ መሆኗን አስታውቀዋል። ​የመልዕክቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ ​ * "አንድ ሀገር...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች