ሰሞነኛ

ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ከፖለቲካ ራሳቸውን አገለሉ

ላለፉት 5 አስቸጋሪና ፈታኝ ዓመታት (ከ2014 እስከ 2018 ዓ.ም) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውድ ሕዝባችንን በመወከል ያደረግሁትን የፓርላማ ቆይታ ትናንት በይፋ አጠናቅቂያለሁ። ይህ ምዕራፍ ሲጠናቀቅ፣ ወደዚህ የሕዝብ አገልጋይነት ያመጣኝንና ያለፍኩበትን የ10 ዓመታት የማኅበረሰብ አገልግሎት...

ፈትለወርቅ ዲፕሎማሲ ምን እንደሆነ አልገባትም ስትልሰምሃል መለስ ገለጸች

የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ልጅ፣ ሰምሃል መለስ ዜናዊ በቅርቡ በትግራይ የወጣውን አዲስ አዋጅ "የደርግን ስርአት የሚያስታውስ አዋጅ" ስትል የሰላ ትችት አቀረበች። ከ #ትግሃት ሚዲያ ጋር በቅርቡ ቃለምልልስ ያካሄደችው ሰምሃል መለስ፣ አዲሱ አዋጅ ህግ በሚያውቁ...

ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት እና የሕግ የበላይነት!!

መግቢያ፤​በማንኛውም ዴሞክራሲያዊ ማኅበረሰብ ውስጥ ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት እና የፕሬስ ነጻነት የሉዓላዊነትና የነጻነት መገለጫዎች ተደርገው ይወሰዳሉ። በተለይም በመገናኛ ብዙኃን የሚሠሩ ጋዜጠኞች የማኅበረሰቡን ድምፅ በማስተጋባት፣ የመንግሥትን አሠራር በመታዘብና ተጠያቂነትን በማስፈን ረገድ የጎላ ሚና አላቸው። ይሁን እንጂ...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት 2' በግዛቱ የአድዋ ድል መታሰቢያ ቀን እንዲሆን የቀረበን የውሳኔ ሐሳብ በከፍተኛ ድምጽ አፀደቀ። ይህ 'ኤችአር 441' የተሰኘው የውሳኔ ሐሳብ የፀደቀው ባለፈው ሳምንት በግዛቲቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር...

የመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ ለኢትዮጵያ ምን ጫና ይኖረዋል?

ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምሥራቅ የተቀሰቀሰው ጦርነት ከወታደራዊ ግጭትነቱ ባለፈ በዓለም አቀፍ ደረጃ ‹‹የኢኮኖሚ ሱናሚ›› የመቀስቀስ አቅም እንዳለው ባለሙያዎች ያስጠነቅቃሉ፡፡ ይህ ሥጋት በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ታዳጊ ሀገራት የኑሮ ውድነቱን ይበልጥ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች