ሰሞነኛ

ሾልኮ የወጣው ሚስጥራዊው ሰነድ ምንድነው ?

" ጥቂት ወንጀለኞችን ለማዳን ሲባል በህዝብ ስም መነገድ ይቁም " - አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት ፅህፈት ቤት የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚንስትር አቶ ጌታቸው ረዳ በቅርቡ  ፋና ቴሌቪዥን ላይ ቀርበው የተናገሯቸውን...

ለጤናው ዘርፍ በ2018 ዓ.ም. “ከፍ ያለ” በጀት ለመመደብ፤ “በቂ ዝግጅቶች” እየተደረገ ነዉ

የጤና ሚኒስትሯ ይህን ያሉት ከብሔራዊው ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ባደረጉት እና ዛሬ ሰኞ ግንቦት 4፤ 2017 በተላለፈው ቃለ ምልልሳቸው ነው። ዶ/ር በዚሁ ቃለ ምልልሳቸው፤ የጤና ዘርፉን በተመለከተ ባሉ ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል።  የኢትዮጵያ...

ለጤናው ዘርፍ “ከፍ ያለ” በጀት ለመመደብ ዝግጅቶች እየተደረጉ ነዉ

ለጤናው ዘርፍ በ2018 ዓ.ም. “ከፍ ያለ” በጀት ለመመደብ፤ “በቂ ዝግጅቶች” እየተደረጉ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ተናገሩ። የዘርፉን በጀት ከፍ ማድረግ ያስፈለገው አሁን ካለው “ወቅታዊ” እና “ነባራዊ” ሁኔታ አንጻር እንደሆነም ሚኒስትሯ ገልጸዋል።  የጤና ሚኒስትሯ...

በፕሪቶሪያ ስምምነት መሰረት ሕጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስለት የጠየቀዉ “ህወሓት”

ህወሓት በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የተሰጠው የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ እና እግድ ሊያበቃ ጥቂት ቀናት በቀሩበት፥ የፓርቲው ሕጋዊ ሰውነት በፕሪቶሪያ ስምምነት መሰረት እንዲመለስለት ጠየቀ። የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ህወሓት ከማንኛውም የፖለቲካ እንቅስቃሴ ለሶስት ወር ማገዱ፣ በሶስት ወር ማስተካከያ...

እገታ ኢኮኖሚያዊ ወይስ ፖለቲካዊ ጨዋታ?

ሕግና ሥርዓት ባለበት ሀገር ላይ እገታ መፈጸም የተለመደ ተግባር አይደለም፡፡ አብዛኛውን ጊዜ እገታ የሚፈጸመው የአንድ ሀገር መንግሥት የማስተዳደር አቅሙ እየደከመ ሲሔድ ነው፡፡ እገታ ሲባል እንግዲህ ብዙ አይነት እገታዎች አሉ፡፡ ስለመንግሥትና ሥርዓት ሲወራ ሊኾን የሚችለው...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች