በዚህ ሳምንት

“ግዮን” የኢትዮጵያውያን የኃያልነት ተምሳሌት

የኢትዮጵያን ምድር እንደሚከብብ በታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ የተነገረለት የግዮን ወንዝ ዓመታዊ ክብረ በዓል ያስፈልገዋል፡፡ ዛሬ ላይ የአፍሪካ ብቻ ሳይኾን የዓለማችን የውሃ ፖለቲካ ማጠንጠኛ የኾነው የግዮን ወንዝ መዘከርም ሲያንሰው ነው፡፡ ሲሳይነቱ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይኾን ለመላው የቀጠናው...

የበርበራ ወደብ ሥጋቶችና ዘላቂ መፍትሔዎች ምንድናቸው?

ከአንድ ሳምንት በፊት የሶማሌላንድ ፕሬዝዳንት ሙሳ ቢሂ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ ልዑካን እና የዲፒ ወርልድ ዳይሬክተር ሱልጣን ቢን ሱለይማን በተገኙበት የበርበራ ወደብ የመጀመሪያ ዙር ማስፋፊያ ፕሮጀክት ተመርቆ በይፋ ሥራ መጀመሩ ተገልጾዋል። በዲፒ ወርልድ 51%፣ በሶማሊላንድ...

ሱዳን ስለምን ቤኒሻንጉልን?

ኢትዮጵያውያን ውስጣዊ መከፋፈል ሲገጥመን ጠላቶቻችን ለማጥቃት አመቺ ጊዜ ያገኙ እንደሚመስላቸው በተለያዩ ዘመናት የታየ ሀቅ ነው፡፡ የሀገራችን የሩቅም ኾነ የቅርብ ጠላት የምንላቸው ሀገሮች አጋጣሚዎችን ጠብቀው የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ለማፍረስ እና ሕልውናዋን ጥያቄ ውስጥ ለማስገባት ታትረው ይሠራሉ፡፡...

የዜጎች የጅምላ እሥር ለመንግሥት ምን ይረባዋል?

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን የዜጎች ጅምላ እሥራት እየተበራከተ መጥቷል፡፡ የእሥራቱ ዋነኛ ዓላማ ደግሞ ፖለቲካ ነው፡፡ እንደሚታወቀውና በርካታ ጥናቶች እንደሚያመላክቱትም አብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት እሥረኞች የፖለቲካ እሥረኞች ናቸው፡፡ አሁን ደግሞ በዚህ ዙሪያ ኢትዮጵያችን ግንባር ቀደም የምትኾንበትን...

የሕዝብ እና መንግሥት አያዎ የት ያደርሳል?

የኢትዮጵያ ማኅበረ ፖለቲካዊ እውነታ ዕለት ዕለት ወደ ቁልቁለት እየተምዘገዘገ ነው፡፡ ይኽ ለመኾኑ ታሪካዊ እና ነባራዊ ምክንያቶች ሊቀርቡ ይችላሉ፡፡ ዳሩ ግን የብልጽግና መንግሥት ያደሩ ፖለቲካዊ ቅራኔዎችን ለመፍታት የተከተላቸው መንገዶችም ኾኑ እንደ አዲስ ያዋለዳቸው ችግሮች፣ ነገሩን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች