በዚህ ሳምንት

በሥመ ለውጥ ነውር ሲገለጥ!

ቀጸላ ክፍሌ ያሳለፍነው አምስት ዓመት ስያሜው ‹‹ለውጥ›› የሚል ቢኾንም በርካታ ነውሮቻችን አደባባይ ወጥተው የተገለጡበት በዓለም ፊትም እጅጉን የተዋረድንበት ነው፡፡ የብልጽግና መንግሥት ከበሰበሰው የኢህአዴግ እንቁላል ውስጥ ‹‹ሕይወት ዘርቼ ወጣሁ›› ቢልም በግልባጩ ግን የዜጎችን ሕይወት በመቅጨት የሥልጣን...

ችጋር ምሷ ጦርነት ትራሷ ሀገር!

ቀጸላ ክፍሌ ሀገራችን ኢትዮጵያ ችጋር ምሷ ጦርነት ትራሷ ከኾነባት ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ይህ መንገዷ ደግሞ ቁልቁለቷን በእጅጉ አፍጥኖታል፡፡ ኢትዮጵያም እንደሀገር በቅርብ ጊዜ ባካሄደችው ጦርነት በርካታ ቢሊዮን ብሮችን አባክና ብዙዎችን ሰውታ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ውድመትን አስተናግዳለች፡፡ በዚህ...

የብልጽግና መንግሥት ቃለ መሐላ ለኢትዮጵያውያን ወይስ ለማን?

ቀጸላ ክፍሌ ከሕልፈተ ኢሕአዴግ በኋላ የመጣው የለውጥ መንግሥት በኢትዮጵያ ላይ ከለውጥ ይልቅ ነውጥን አንብሮባት ድፍን አምስት ዓመት ሊሞላው ጥቂት ሳምንታት ቀርተውታል፡፡ ይህ መንግሥት በዚህ አምስት ዓመት ውስጥ ሀገሪቱ በዘመኗ አይታው ወደማታውቀው ማጥ ውስጥ ዘፍቋታል፤ ኢትዮጵያን...

የደም አበላ ያላቆመው ፖለቲካ!

ከሃምሳ ለዘለሉ ዓመታት የኢትዮጵያን የፖለቲካ ዐውድ ቀይዶ የያዘው የሰሜን ፖለቲካ አሁንም ድረስ ዳፋው መሬት ሊነካ አልቻለም፡፡ በሃምሳ ዓመታት ውስጥ ሀገር በመግመስ፣ የሚሊዮኖችን ደም በማፍሰስ፣ ድፍን ኢትዮጵያውያንን በዘር ከፋፍሎ በማመስም ሊደመደም አልቻለም፡፡ በሻዕቢያ ተጀምሮ በህወሓት...

ሥጋት ያጠላበት የሰሜኑ የሰላም ቀጋ!

ለሁለት ዓመታት በከባድ ጦርነት የከረመው የሰሜን ኢትዮጵያው ፖለቲካ አሁን ላይ የሰላም ዘንባባ ያጠላበት ይመስላል፡፡ “የሞተ ተጎዳ” እንዲሉ፣ የያኔዎቹ አዋጊዎች እና ፍጅት ቀስቃሾች ዛሬ ተቃቅፈው ናፍቆታቸውን ተገላልጸዋል፡፡ “ሽብርተኛ፣ ጁንታ፣ ፋሺስት፣…” ወዘተ ስድቦች ሳይቀር ኋላ ኪስ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች