ቢዝነስ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፣ ኦሮሚያ ባንክ እና ኳንተም ቴክኖሎጂ አ.ማ ጋር ተፈራረሙ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፣ ኦሮሚያ ባንክ እና ኳንተም ቴክኖሎጂ አ.ማ፤ ሚልኪ ዲጂታል የብድር አገልግሎትን በመጠቀም በአሁን ይብረሩ፤ በኋላ ይክፈሉ (Fly Now, Pay Later) መርኃ-ግብር አብሮ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነትን ተፈራርመዋል፡፡ ኦሮሚያ ባንክ ሀገራችን የያዘችዉን የዲጂታል ኢትዮጵያ...

22 የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ድርጅቶች ተሸለሙ

22 የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ድርጅቶች በሀገር አቀፍ ደረጃ በተከናወነው የ2017 ዓ.ም ታማኝ ግብር ከፋይ ሽልማት ተሸለሙ። 4 ድርጅቶች በፕላቲኒየም ደረጃ ሲሸለሙ፣ ቀሪዎቹ ተቋማት ደግሞ የወርቅና የብር ዋንጫዎች ተሰጥቷቸዋል። ሽልማቱን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከፍተኛ አመራሮችና የየድርጅቶቹ...

ወጋገን ባንክ የአንድ አክሲዮን ትርፍ ወደ 46.10 በመቶ ማሳደጉን አስታወቀ

ወጋገን ባንክ አ.ማ. በተጠናቀቀዉ በጀት ዓመት ባስመዘገበው ታሪካዊ አፈጻጸም የአንድ አክሲዮን ትርፍ ወደ 46.10 በመቶ ማሳደጉን አስታወቀ። ባንኩ በበጀት ዓመቱ ከታክስ በፊት 3.85 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱ የተገለጸ ሲሆን፣ ይህም ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር...

የኮንስትራክሽን ዘርፉን ለመቆጣጠር አዲስ ሶፍትዌር ይፋ ተደረገ

እስከ 20 በመቶ ሀገራዊ የኢኮኖሚ አስተዋፅኦ እንዳለው የሚነገርለት የግንባታው ዘርፍ በብልሹ አሰራርና በደህንነት ችግሮች በተደጋጋሚ ቅሬታ የሚቀርብበት ዘርፍ ነው። በግንባታው ዘርፍ የሚስተዋሉ ዘርፈ ብዙ ችግሮችን ለመቆጣጠር ያስችላል የተባለለት ሶፍትዌር በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን እና በኢንፎርሜሽን መረብ...

20 ሚሊዮን ዶላር መነሻ ካፒታል ያለው ኢንተርፕርነርሺፕ ባንክ በኢትዮጵያ ሊቋቋም ነዉ

በኢትዮጵያ ሥራ ፈጣሪ ወጣቶችን በፋይናንስ ለመደገፍ 'ኢንተርፕርነርሺፕ ኢንቨስትመንት ባንክ' ሊቋቋም መሆኑ ተገልጿል። ባንኩ በ20 ሚሊዮን ዶላር መነሻ ካፒታል የሚመሰረት ሲሆን፣ ወጣቶች ለድጋፍ የሚያስይዙት ዋስትና የፈጠራ ሀሳባቸውን ብቻ እንደሚሆን ተጠቁሟል። ባንኩን ለማቋቋም የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት በሥራና ክህሎት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች