ቢዝነስ ዜና

አቶ ይህንዓለም አቅናው የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆኑ

በኢትዮጵያ በፍጥነት እያደጉ ከሚገኙ እና ከፍተኛ የባለአክስዮኖች ቁጥር ካላቸው ባንኮች አንዱ የሆነው አማራ ባንክ፣ አቶ ይህንዓለም አቅናውን በዋና ስራ አስፈፃሚነት መሾሙን አስታውቋል። የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥብቅ መስፈርቶችን በማስቀመጥ ባደረገው እጩዎች ግምገማ፣ አቶ ይህንዓለም በትምህርት ዝግጅታቸውና...

የሀገር ውስጥ ምርታማነትን በማሳደግ የገበያ መረጋጋትን ለመፍጠር ጥረት እየተደረገ ነዉ

በኢትዮጵያ በግብርና ምርቶች ማቀነባበር እና ተኪ ምርቶች ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ እየታየ ያለው ዕድገት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱንና የሀገር ውስጥ ምርት አቅምን ለማጠናከር ከፍተኛ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን በኢንዱስትሪ ሚንስቴር የምግብ እና መጠጥ ምርምር እና ልማት...

ዳሸን ባንክ 50  የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን  ለኤሌጋንስ ድርጅት ፋይናንስ በማድረግ አስረከቧል

​ዳሸን ባንክ በ"ሸሪክ" ከወለድ ነፃ አገልግሎቱ አማካኝነት ለኤሌጋንስ አስመጪና ላኪ ድርጅት የመጀመሪያውን ዙር 50 ዘመናዊ ቢ.ዋይ.ዲ. E2 (BYD E2) የኤሌክትሪክ መኪናዎች ግዢ ፋይናንስ በማድረግ አስረክቧል ፡፡ ኤሌጋንስ ተሽከርካሪዎቹን በኢትዮጵያ ለሜትር ታክሲ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚያውላቸው ሲሆን፣...

የኢትዮጵያ 10 ከፍተኛ ግብር ከፋይ ተቋማት

በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ለመንግሥት ከፍተኛ ግብር ከከፈሉ 10 ድርጅቶች መካከል 7ቱ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች መሆናቸው ተገለጸ። ኢትዮ ቴሌኮም 65.84 ቢሊዮን ብር ግብር በመክፈል የዝርዝሩን አናት ሲይዝ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ36.87 ቢሊዮን ብር እንዲሁም የኢትዮጵያ...

ኢትዮጵያ ሆቴል ሊፈርስ ነው

ታሪካዊው ኢትዮጵያ ሆቴል ሙሉ በሙሉ ሊፈርስ እንደሆነ ፎርቹን ጋዜጣ ዘግቧል፡፡ እንደዘገባው በአሁኑ ወቅት ከሆቴሉ ጀርባ የሚገኙት ቦታዎችና ግንባታዎች በመፍረስ ላይ ሲሆኑ ሆቴሉ እስከሚቀጥለው ጥቅምት ፈርሶ የሚጠናቀቅ ይሆናል ተብሏል። ይህ ሆቴል የሚፈርሰው በምትኩ ሰማይ ጠቀስ ፎቅ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች