ብዝሃ ሃይማኖት

የነቢዩ መሐመድ መውሊድ (ልደት) ነገ ይከበራል

ሐሙስ ነሐሴ 29 2017 ዓ.ም የሚከበረውን የመውሊድ በዓል አስመልክቶ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሥራ አስፈፃሚ አባልና የወጣቶችና ሴቶች ዘርፍ ተጠሪ ሼህ አብድልሃሚድ አህመድ፤ መውሊድ ሲከበር የአካባቢን ሰላም በማስጠበቅና የተቸገሩ ወገኖችን በመርዳት...

በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት የኦርቶዶክሳውያን ግድያ መቀጠሉን ምእመናን ተናገሩ

የ75 ዓመት የእድሜ ባለፀጋው ካህን ማንነታቸዉ ባልታወቁ ታጣቂ ኃይሎች ነሐሴ 24 ቀን 2017 ዓ.ም በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል። በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት በሮቤ ወረዳ ቤተ ክህነት በመሰራንጄ ኦዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አገልጋይ የሆኑት ቀሲስ ንጉሴ ወልደ...

ሼህ ሱልጣን አማን ኤባ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምስረታ እና የስራ አስፈጻሚዎች ምርጫ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። ሼህ ሱልጣን አማን ኤባ የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ሆነው ሲመረጡ ሼህ መሀመድ ሸሪፍ ደግሞ የከፍተኛ ምክር ቤቱ ምክትል ፕሬዚዳንት በመሆን...

ጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ምድራዊ ሕይወታቸውን በተጋድሎ

ታኅሣሥ 24 ቀን 1212 ዓ.ም ከካህኑ አባታቸው ጸጋ ዘአብና ከእናታቸው ከቅድስት እግዚእ ኃረያ በእግዚአብሔር መልካም ፈቃድና በሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ብሥራት ተወለዱ፡፡ ወላጆቻቸውም ፍሥሐ ጽዮን ብለው ሰየሟቸው፡፡ በተወለዱ በሦስተኛው ቀን ከእናታቸው ዕቅፍ ወርደው “አሐዱ...

የታላቁ ሊቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ 600ኛ ዓመት በዓል በልዩ ዝግጅት መከበር ጀመረ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከፍተኛ ቦታ ከሚሰጣቸው ታላላቅ ሊቃውንት አንዱ የሆኑት አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ 600ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለቀጣይ አንድ አመት የሚቆይ ልዩ የፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሃግብር ተካሂዷል። ይህ ፕሮጀክት የሊቁን ሕይወት፣ ትምህርቶች...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች