ብዝሃ ሃይማኖት

የመምህር ዘላለም ወንድሙ (ወልደ ሰማዕት) የ፵ ቀን መታሰቢያ ጥሪ

​"የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው!" (ምሳሌ ፲፥፯)​በሕይወትና በቃል ትምህርታቸው ብዙዎችን ወደ ብርሃን የመለሱት የተወደዱት መምህራችን መምህር ዘላለም ወንድሙ (ወልደ ሰማዕት) ካረፉ ፵ ቀናት ተቆጠሩ።​የመታሰቢያው ቀን፦ ረቡዕ ሚያዝያ ፯ ቀን ፪ሺ፲፰ ዓ.ም. ለመጨረሻ ጊዜ የስብከት አገልግሎት...

የተሻረችው ቅዳሜ!

በስቀለት ማግስት የሚውለው ቅዳሜ /ቀዳም ሰዑር/ በዚች ዕለች ከድሮው በተለየ መልኩ ምዕመናን የኢየሱስ ክርስቶስን መከራ በጾም በማሰብ ይውላሉ:: በስቅለት እለት ማግስት እና የትንሳዔ በዓል ዋዜማ ላይ የምትገኘው ቅዳሜ ከወትሮ በተለየ “ቀዳም ስዑር ወይም የተሻረች ቅዳሜ” ተባላለች። በዓሉ...

ዓርብ፡ ዕለተ ስቅለት

በመ/ር ጌታቸው በቀለዕለተ ዓርብ ለዓለም ቤዛ ሊኾን መድኃኔዓለም የተሰቀለባት፣ የሰው ልጆች በኃጢአት ቁራኝነት እንኖርበት የነበረው የጨለማ ሕይወት ያከተመባትና ፍጹም ድኅነት ያገኘንባት ታላቅ ዕለት ናት፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም ሁሉ መድኃኒት ለአዳምና ለልጆቹ ሲል...

“ከተፈጠርንበት ጥበብ ይልቅ የዳንበት ጥበብ ይበልጣል!!”

ምክንያተ ጽሕፈት፤ አንዲት መንፈሳዊ ወዳጄ የጌታችንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለትን ምክንያት በማድረግ፤ "እኛ የሰው ልጆች ዋጋችን ስንት ነው? ልካችንስ ምን ድረስ ነው?!" በሚል ርእስ አንድ ጽሑፍ አካፍላኝ ነበር። እናም ይህ የወዳጄ ጥልቅ መንፈሳዊ ሐሳብን ያዘለ መጣጥፍ...

ሰሙነ ሕማማት

ሕማማት የሚለው ቃል ሐመመ ወይም ሐመ ከሚለው የግእዝ ግሥ የተገኘ ሲሆን ሲበዛ በብዙ ቁጥር ሲነገር ሕማማት ይሆናል መከራ ስቃይ ማለት ነው ፡፡ ሰሙነ ሕማማት ማለት የሕማማት ሳምንት ማለት ነው፡፡ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መከራ የተቀበለበትን ሳምንት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች