ብዝሃ ሃይማኖት

ከትግራይ ‹‹ቤተ ክህነት›› ፕሮጀክት ጀርባ ያለው ማን ነው?

በሓጎስ ፍስሓ ጽዮን ተ/ማርያም (ቀሲስ) ለትግራይ ከትግራይ ዐሥር ኤጲስ ቆጶሳትን እንሾማለን ከተባለ ትንሽ ቆይቷል። ምን አልባት ብዙ ሰው የሰማው ግን ከሰሞኑ ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም በሚዲያ ከተነገረ በኋላ ነው። እዚህ ትግራይ የምንገኝ ካህናት እርስ...

የቅዱስ ሲኖዶስ ርክበ ካህናት ውሣኔዎች

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የግንቦት 2015 ዓ.ም ርክበ ካህናት ምልዐተ ጉባኤውን ጀምሯል፡፡ ጉባኤው ግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም በጸሎት ሥነሥርዓት ተጀምሯል። ከዚያም በኋላ ባሉት ተከታታይ...

ቤተ ክርስቲያን በምን ዐይነት የአመራር ሁኔታ ውስጥ ትገኛለች?

አመራር ሲባል የአንድን አካል እሴት፣ እምነት፣ በጎ አስተሳሰብና ጠባይ በተመሪዎች ውስጥ በማሳደር አርአያ በሚሆን አግባብ በጎ ተጽእኖ ማሳረፍ ማለት ነው። ወደ ቤተ ክርስቲያን በቀረበ መልኩ ሲተረጎም ደግሞ መልካም አርአያነት ባለው ሕይወትና በዕውቀት ምእመናን መመገብና...

የትንሳኤው ትርጉም ትንሳኤ ለሚያስፈልጋት ሀገር

በጸሐፌ ትእዛዝ ታዴዎስ ግርማ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ከትንሣኤ በፊት ያለውን አንድ ሳምንት ሰሙነ ሕማማት /የሕማማት ሳምንት/ በማለት ትዘክረዋለች፡፡ ሕማማት የሚለው ቃል “ሐመ፤ ታመመ” ከሚለው የግእዝ ግስ የወጣ ሲሆን የጌታችንና የመድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሕማምና ሞቱ የሚዘከርበት ሳምንት...

የብጹዕ ወቅዱስ ሐዋርያዊ የሮም ጉብኝት

(ታሪካዊው የኢትዮጵያውያን ገዳም እና ኮሌጅ) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ከብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት፣ ከመንበረ ፓትርያርክ፣ ከልዩ ጽ/ቤትና ከውጭ ግንኙነት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች