ቴክኖ-ቢዝ

አሜሪካ በሩሲያ ሳይበር ጥቃት እየታመሰች ነው

የሩሲያ የሳይበር ጥቃት አድራጊዎች የአሜሪካ የፌዴራል ፍርድ ቤት የኮምፒውተር ስርዓቶችን ዘልቀው በመግባት ለአመታት መረጃ ሲሰርቁ እንደነበር ተገለጸ። ይህ የደህንነት ጥሰት ለአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አስጊ እንደሆነ እና የፌደራል ፍርድ ቤቶች ሰነዶችን እንደሚያጋልጥ ተነግሯል። የአሜሪካ የፍትህ አካላት እና...

በወጉ ያላጤነው የማኅበራዊ ሚዲያ ሥነ ልቦናዊ ተጽዕኖ ዕሌኒ ግዛቸው

ሰዎች ሕይወታቸውን በቀላል መንገድ ለመምራት እና የተለያዩ ዘመን አመጣሽ ሥልጣኔዎችን ለማወቅ ፍላጎት አላቸው። ይህን ፍላጎታቸውን ለማሟላት የተለያዩ መረጃዎች ያመለክታሉ። በርግጥ የአሁኑ ትውልድ ብቻ ሳይሆን ከዚህ ቀደም የነበሩ አሁንም ያሉ እና ወደፊት የሚመጡ ሰዎችም መረጃን...

የአየር ብክለትን እንዴት መቀነስ ይቻላል?

መንግስት የአየር ብክለት የቀነሱ ሀገሮችን ተሞክሮ ወደ ሀገራችን በማምጣት ተግባራዊ ማድረግ፡፡        - ሕግ እና ደንቦችን በማውጣት ማህበረሰቡ እንዲተገብር ማረግ፡፡        - ፖሊሲዎችን እና መመሪያዎችን በመቅረፅ ለህብረተሰቡ ማሳወቅ፡፡        - በሀገራችን እንደ ባህል እየተቆጠረ የመጣውን ችግኝ ተከላ ማስቀጠል፡፡       ...

የበይነ መረብ ዘመቻ ግንባር!

ዳራዊ መረጃ ዘመናችን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ትሩፋቶች ማኅበራዊ ተሳትፏችንን በብዙ መልኩ የቀየዱበት ነው፡፡ መካኒካዊ፣ ኤሌክትሪካዊ፣ ኢንዱስትሪያዊ፣ የሕክምና እና የሥነ ተግባቦት አጽቆች የሰው ልጅን ሕይወት በማቅለል ረገድ ተስተካካይ አይገኝላቸውም፡፡ ዓለም በአንድ ድምጽ ተገዢ የኾነላቸው እነኚህ የቴክኖሎጂ በረከቶች...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች