ነጻ ሐሳብ

እስከመቼ በአገር ውስጥ አጀንዳ እንጫረሳለን?

መታሰቢያ መልአከሕይወት በዓለማችን ሁሉም ሊባል በሚችል መልኩ ያሉ ሀገሮች የሀገር ውስጥ አጀንዳዎችን ጦርነት ሊያስነሳ በማይችል መልኩ አጥርተው ያላቸውን ጊዜ እና ገንዘብ ለልማት እና ለብልፅግና እየተጠቀሙበት ነው፡፡ የፖለቲካ አለመግባባት ቢፈጠር እንኳን ዳኛው መራጩ ሕዝብ በመኾኑ ምርጫ...

 “እስቲልሞከረው” ፖለቲካ!

መታሰቢያ መልአከ ሕይወት ወደ ዝርዝር ጉዳይ ከመግባቴ በፊት ርዕሱን ለማብራራት ልሞክር፡፡ “እስቲ ልሞክረው” የሚለው ቃል ለማንም ግልጽ የሆነ ጉዳይ ሲኾን በጥቂቱ ለማብራራት ያህል ከፖለቲከኛ ጋር ያለውን ዝምድና ለማየት እንሞክር፡፡ ብዙ የዓለም ሐገራት መሪዎች እርግጠኛ ያልኾኑትን...

ሃይማኖትና የብልፅግና ፖለቲካ ፓርቲ መዘዝ

ዳግማዊ ሲሳይ ከሲዊድን ብልፅግና እንደ ሃይማኖት የበቀለው በ19ኛው ክፍለ ዘመን ነው። ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ጅማሮ ገደማ ከፔንጤ ቆስጤ (ፕሮቴስታንት) ከሆነው የሀይማኖት ጎራ ራሱን ነጥሎ የወጣ ነው። ኦራል ሮበርትስ በ1947 እ.ኤ.አ. የብልፅግና ወንጌል ሀይማኖትን አስተምህሮ ለመጀመሪያ...

የቤተ ክርስቲያን ደውል አትናፍቁ!

በሀብታሙ ምናለ ቤተክርስቲያን ከ“ለውጡ” ማግስት ጀምሮ በቤተክህነት ውስጥ እና በውጭ ሆኖ በተደራጀ ቡድን ያለ እረፍት እንደ በሶ ስትናጥ ከርማለች፡፡ ባለፉት አራት ዓመታት ቤተክርስቲያን ያልደረሰባት መከራ፣ እሳት ያልነካቸው ቤተ እምነቶች፣ የእምነቷም ተከታዮች ከቤት ንብረት ያልተፈናቀሉበት፣ ያልተገደሉባት፣...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች