ከታሪክ ማህደር

የታሪክ አፍታ

ልክ በዛሬዋ ቀን ሰኔ 5 1956ዓ.ም የፀረ አፓርታይድ ታጋዩ እና የደቡብ አፍሪካው የአፍሪካ ብሄራዊ ኮንግረስ ፓርቲ መሪው ኔልሰን ማዴላ የዕድሜ ልክ እስራት የተበየነባቸው ቀን ነበር፡፡ በአገር ክህደት ወንጀል እና በህገወጥ መንገድ ከአገር ለመውጣት በመሞከር በተደጋጋሚ...

የቅርስ ባለሙያዎች እገታ የቅርስ ጥገና ስራ ላይ እክል ሆኗል

ለጥገና እቅድ የተያዘላቸዉ ቅርሶችን ለመጠገን የፀጥታ ችግር ፈተና እንደሆነበት የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ገልፆል። ይህ የተባለዉ የቱሪዝም ሚኒስትር የዘጠኝ ወር ሪፖርቱን ለህዝብ ተወካዩች ምክር ቤት የንግድ እና ቱሪዝም ቋሚ ኮሚቴ ባቀረበበት ወቅት ነዉ። የኢትዩጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን...

ማኅበሩ የአርበኞችን ታሪክ ሰንዶ ለማስቀመጥ የማሰባሰብ ሂደት ውስጥ ነዉ

አዲስ አበባን ጨምሮ በክልል ከተሞችም ቢሮ በመክፈት የአርበኞቹን ታሪክ በማደራጀት የተለያዩ ታሪካዊ ሰነዶችን የማሰባሰብ ሥራዎችን እየሰራ እንደሚገኝ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ለአሐዱ ገልጿል። የማኅበሩ ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን፤ የአርበኞችን ቀን ከማክበር ባለፈ የአርበኞችን ታሪክ...

ቀዳማዊ ምኒልክ እና ሰሎሞናዊ ሥርወ-መንግሥት አመሠራረት! ዓይናለም ደበበ

ከክርስቶስ ልደት በፊት አንድ ሺህ ዓመት አካባቢ በስተ-ምሥራቅ እስከ ማዳጋስካር በስተ-ሰሜንና በስተ-ምዕራብ እስከ ግብፅና ኑብያ ጠረፍ እንዲሁም በስተ-ደቡብ እስከ ኒያንዛ (ቪክቶሪያ) ሀይቅ ድረስ በነበረው ሰፊ የኢትዮጵያ ግዛት ላይ በነገሠችው ንግሥተ ሳባ ዘመነ መንግሥት ኢትዮጵያ...

ደጃዝማች ዑመር ሰመተር!! የኦጋዴኑ የበረሀው መብረቅ

የዛሬው ባለታሪካችን የተወለዱት በኦጋዴን አካባቢ ካልካዩ በተባለ ሥፍራ ሲሆን ዓመቱም 1871 ዓ.ም ነው፡፡ በልጅነታቸው የተለያዩ ሀይማኖታዊ ትምህርቶችን ባህላዊ ሥርዓቶችን እየተማሩ ያደጉት እኝህ ሰው የአስተዳደር ሰው ለመሆን በነበራቸው ፍላጎት የመሪነት ክህሎታቸውን ሊያሳኩ የሚችሉ የተለያዩ ጥረቶችን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች