ኪነ ጥበብ

ኢትዮጵያውያን ሠዓሊዎች በዓለም አቀፍ መድረክ

የሥነጥበብ ባለሙያዎቻችን በዓለም አቀፍ መድረክ ስራዎቻቸውን እያሳዩና ሐገራቸውንን እያስተዋወቁ ይገኛሉ:: ሠዓሊ እያዩ ገነት በጣልያ በ10ኛው አለምአቀፍ የስነጥበብ መድረክ ኢትዮጵያንና አፍሪካን በመወከል ተሳትፎ ሀገሩን አስተዋወቀ ይገኛል:: ። ሠዓሊ እያዩ ገነት በጣልያ 10ኛው አለምአቀፍ የስነጥበብ መድረክ ላይ ስላከናወነው...

የአዳብና የወጣቶች ጨዋታና መተጫጫ ስነ-ስርዓት ለመጀመሪያ ጊዜ ሊከበር ነው

የአዳብና በክስታኔ ዓለም አቀፍ ወጣቶች ማህበር እና አክራሚ በጎ አድራጎት የሴቶች ማህበር በክስታኔ ቤተ ጉራጌ የሚታወቀው የወጣቶች ጨዋታና መተጫጫ ስነስርዓት የሆነው የአዳብናን ባህል ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ በወዳጅነት ፓርክ ጥቅምት 2 ሊከበር ነው። የአዳብና በህል...

ኢትዮጵያን በመላው ዓለም ያስተዋወቀው ፎቶ – “የአርሲዋ ቆንጆ”

የዝነኛው ፎቶ መነሻ 43 ዓመታትን ወደኋላ ይወስደናል። በ1975 ዓ.ም ማለት ነው። ቦታው ደግሞ በቀድሞ አጠራር አርሲ ክፍለ ሀገር ልዩ ስሙ ጎቤ ቀበሌ። የወቅቱ ፕሬዚዳንት መንግስቱ ኃይለማሪያም ባሌ ሁለገብ የገበሬዎች ማሰልጠኛን ለለመመረቅ ከስፍራው ተገኝተዋል። በወቅቱ በባህላዊ...

ስብሐቲዝም

(ሐሳብ፣ ንባብ፣ ውይይት) በስጦሽቋጭ  ቁዋጣሽቆር" ይሄ የታገል መጽሐፍ ነው። መቸቱ ምናባዊ፤ ጭብጡ ዘረኝነት ነው። የኔ ደማቅ ሰዎች!" ይህ መጽሐፍ ጉምቱ ፀሐፊዎቻችንን እያስታወሰ የከተበው ድርሰቱ ነው። ድምጹም እጁም ያላረፉት ታገል ሠይፉ ብዙ ጽፏል፣ ገጣሚው ታገል የዘመናችን ደማቅ ፀሐፊ ነው። ጋዜጠኝነቱንም...

ለአንጋፋዋ ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ ልዩ እውቅና ሰጠ

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ለአንጋፋዋ ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ ልዩ እውቅና ሰጥቷል። ‹‹ውሎ አዳር›› በተሰኘው ሪያሊቲ ሾው ኢትዮጵያን፣ ህዝቦቿን እና ባህሎቿን በሚገባ በማስተዋወቋ፣ ለህዝቦች አብሮነት መጠናከር እና ለቱሪዝም ዕድገት በአርአያነት የሚወሰድ ፋይዳ ያላቸው ፕሮግራሞችን ለህዝብ በማቅረቧ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች