ኪነ ጥበብ

እነሆ የምስራች ከፊልም አዘጋጁ ይድነቃቸው ጋር

ታላቁን የፊልም ባለሙያ ስለ ፊልም ምን መጠየቅ ትፈልጋላችሁ ?🎬🎬🎬   Filmmaker 🎬🎬🎬 ፕሪስቴጅ አዲስ ተወዳጁን እና አንጋፋውን በሀገር ውስጥ በፊልም ሥራዎቹ ፤ በFilm directing እና በድርሰት ዘርፍ የሚታወቀው ስመ-ጥሩ እና አንጋፋው ዳይሬክተር እና ደራሲ ይድነቃቸው ሹመቴን...

ድምፃዊት ራሔል ዮሐንስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

በበርካታ የባህል ሙዚቃ ዜማዎቿ ከፍተኛ አድናቆትን ያገኘችው ድምፃዊት ራሔል ዮሐንስ ሕይወቷ ማለፉን ቤተሰቦቿ ገልጸዋል። ድምፃዊቷ ያጋጠማትን የጤና እክል ተከትሎ በሕክምና ስትረዳ ቆይታለች። ራሔል ዮሐንስ በግሏ እናከተለያዩ ድምፃውያን ጋር በመሆን በርካታ ተወዳጅነት ያገኙ ሙዚቃዎችን ሠርታለች። በሙዚቃዎቿ ከድምፃዊነቷ ባለፈ፣...

ሁለገቧ አርቲስት አለምጸሐይ በቀለ

ግርም ይለኛል። እውቀት ስናባክን። ያውም መስራት የሚፍልግን ሙያተኛ አይተን እንዳላየን ስንሆን።እርግጠኛ ነኝ ያቺ ቁርጧ ቀን መጥታ ስናጣት የማንዘከዝከው እውነት የለም። እውቀቷን አይተን እንዳላየን ያለፍን ሁሉ ከአበባ ጉንጉኑ በላይ ምስክርነታችን ማብቂያ አይኖረውም። አለምዬ በአንድ ወቅት ስትናገር...

የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ፊልም ፌስቲቫል ተጀመረ!

ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፊልም ፌስቲቫል አርብ ሰኔ 12፣ እስከ እሁድ ሰኔ 14 ለሶስት ተከታታይ ቀናት ይካሄዳል። ፌስቲቫል ላይ በመታደም ከ25 በላይ አዳዲስ አጭር ፊልሞችን ይመልከቱ ተብላችኋል። ቦታ - አአዩ - ዋናው ግቢ...

አንጋፋው የሙዚቃ ማናጀር አቶ አዲስ ገሠሠ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

ዓለም አቀፍ እውቅና የነበራቸው የሙዚቃ ማናጀር አቶ አዲስ ገሠሠ ባደረባቸው ሕመም በ73 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። አቶ አዲስ በአሜሪካ ሀገር በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ሰኔ 09 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ቤተሰቦቻቸው ለኢቢሲ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች