ኪነ ጥበብ

“ቤቶች” ድራማ 13ኛ  ዓመቱን ሊያከብር ነው

የድራማው ቀጣይነት ከበዓሉ በኋላ ይታስብበታል በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን 525 ያህል ክፍሎችን ያቀረበው ቤቶች ድራማ 13ኛ ዓመቱን በተለያዩ ዝግጅቶች ሊያከብር  መሆኑ ተገልጿል። ከዚሁ በዓል በኋላ፣ የድራማው ቀጣይነት እንደሚታሰብበትም ተነግሯል። የድራማው መሪ ተዋናይ እና የጥላሁን ጉግሳ ማስታወቂያና ኪነ ጥበባት...

አርቲስት ጌትነት 5 ሚሊዮን ብርና BYD መኪና ተሸለመ

የሁለገቡ ከያኒ ጌትነት እንየው የ68ኛ አመት የልደት በአልና የ43 ዓመታት የሙያ አገልግሎት የምስጋና መርሐ-ግብር በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ተከብሯል። ተስፋ የኪነጥበብ ኢንተርፕራይዝ ባዘጋጀው እና በርካታ የጥበብ ቤተሰቦች በተገኙበት ዚህ ልዩ መርሐ-ግብር ላይ — አቢሲኒያ ባንክ ለከያኒ ጌትነት...

ዘሪቱ ከበደ ማብራሪያ ልትሰጥ ነው

በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ውስጥ በድምጻዊነቷ እንዲሁም በግጥምና ዜማ፣ በትወና ችሎታዋ ከፍተኛ ስምን ያተረፈችውና በኋላም ሙሉ ጊዜዋን ለመንፈሳዊ አገልግሎት በመስጠት ወደ ዝማሬ ዓለም የገባችው አርቲስት ዘሪቱ ከበደ "ከልጅነት እስከ ልጁነት" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው መጽሐፍ ጽፋ...

ከአንድ አመት ቆይታ በኃላ አዲስ ነጠላ ሙዚቃ…ድምፃዊት ሀና ግርማ

ወጣቷ ድምፃዊት ሀና ግርማ ከ አንድ አመት ቆይታ በኃላ አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ይዛ እየመጣች ችገኛለች፡፡የሙዚቃው መጠርያ "ሃዬ"ይሰኛል በግጥም አሜጢቆ በዜማ አቡዲ ከቅንብር እስከ ማስተሪንግ ታምሩ አማረ(ቶሚ) የሙዚቃው ዳሬክተር ሌንጮ ፍቅሩ ከውነውታል፡፡ የኢትዮጲያን አይዶል ትሩፋት የሆነችው...

የኢትዮጵያ መልክ የሚያሳዩ የአደባባይ ሐውልቶች

በኢትዮጵያ በተለይም በመዲናዋ ውስጥ የታሪክ ምዕራፎችን በአደባባይ ቆመው የሚያስመለክቱ፣ ታሪካዊ ክስተቶችን የሚያወሱ እንዲሁም የጀግኖችን ታሪክ የሚዘክሩ የተለያዩ ሐውልቶች ይገኛሉ። በየካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም ፋሽስት ጣሊያን በ30 ሺህ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ላይ የፈጸመውን ጭፍጨፋ ከሚያወሳው...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች