ኪነ ጥበብ

ሕይወት እንዳለች፤ ኑ ቡና ጠጡ! ፓስቲም ብሉ!

ዓርብ ሰኔ 13/2017 ዓ.ም ካመቻችሁ ኑ እና ቡና ጠጡ፤ ፓስቲ ብሉ፤ ወግ ጠርቁ፤ (ከፈለጋችሁ) በአስር ዓመት የፃፍኩና ያሳተምኳቸውን አምስቱንም መጽሐፎቼን ግዙ። ግብዣው ለሁሉም ሰው፣ መግቢያው በነፃ! ደራሲት ሕይወት እምሻው ቦታው አራት ኪሎ ዋሊያ መጻህፍት መደብር ከ11 ሰዓት...

” የኔን ትውልድ ያሳደገና ያስተማረ ቤት ነው”

"በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ውስጥ ለሦስት ዓመት ያህል ሠርቻለሁ፤ በወጣትነት ዕድሜዬ በደንብ የተማርኩበት ቤት ነው። በጣም ብዙ የማከብራቸውንና የምወዳቸውን ሰዎች ያገኘሁበት፣ ወደ ዕውቅና ስመጣ የዝና ዓለምን እንድረዳ ያደረገኝ ጣቢያ ነው። በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ውስጥ ‘አይሬ’፣...

‹‹ማስተዋል››በማስተዋል አልበም ሲሰራ!

በተመስገን ኡካሬ (የሐጌ ልጅ) በማስተዋል የሚደመጥ አልበም! በየዘመኑ እንዲህ ዐይነት ክስተት ዘፋኞች ብቅ ይላሉ፣ በሙዚቃ መንገድ ታሽቶ የመጣ እንዲህ ያለ የሚስብ አቅም ያደርሰናል፡፡ ማስተዋል እያዩ ያለበት ደረጃ ሌላ የሱ ሙዚቃ ዓለም አለው፡፡ በትዝታ፣ በሀሳብ ላቅ...

ስለ ንባብ

''…..ሰው ሲታመም የምንጠይቀው ከቋጠሮ ሰሐን ጋር ነው… ሰው ሲታሰር ' እግዚአብሔር ያውጣህ ' የምንለው ከፍትፍት አገልግል ጋር ነው ….አራስ የምትጠይቀው ከፔርሙዝ አጥሚት ጋር ነው … የክርስትና አባታችን ለፋሲካ አክፋዩን የሚጠብቀው ድፎ ዳቦ ና አረቄ...

መስከረምን_ዐየኋት!

ስለ መሥከረም አበራ ከዚህ ቀደም ከማን ከማን ጋር አውርቻለሁ? . . . ቴዲ ተ/አረጋይ፣ እንዳለ ጌታ ከበደ፣ ዳግማዊ ፈይሳ፣ ዶ/ር ተሻለ አሰፋ . . . በተለያዩ ምክንያቶች ስለሷ አንስተውልኛል፡፡ ዛሬ ደግሞ መሥከረም ጥሩ ተዋናይ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች