ኪነ ጥበብ

ቴዲ አፍሮ ጉዞ ወደ አሜሪካ

ቴዲ አፍሮ ያስተሰርያል አልበምን ካወጣ 20 ዓመት ባሳለፍነው ሳምንት ሞልቶታል ። የህዝብ ድምፅ እየሆነ አመታትን የተሻገረው ድምፃዊው በቅርቡ አዲስ አልበሙን ያወጣል ተብሎ ይጠበቃል ። ከሳምንት በፊት በእስራኤል እንዲሁም ቀደም ብሎ በለንደን ዝግጅቱን ያቀረበው ቴዎድሮስ ካሳሁን አሁን...

19ኛው አዲስ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል መክፈቻ ፕሮግራም ዛሬ ይከናወናል

በየዓመቱ የሚካሄደው የአዲስ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል የመክፈቻ ፕሮግራም ዛሬ በጣልያን ካልቸር ኢንስቲቲዮት እደሚካሄድ ተገልጿል። መክፈቻውም አምባሳደሮች፣የፊልም ባለሞያዎች፣የ ኢንሼቲቭ አፋሪካ ዋና ዳይሬክተር አቶ ክቡር ገና እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ይካሄዳል። ለ አራት ቀን የሚካሄደው ፌስቲቫሉ ከግንቦት...

የድምጻዊት ሐይማኖት ግርማ “ጅንኑ”የተሰኘው አራተኛ አልበም  ለአድማጭ ሊቀርብ ነው

ከዚህ በፊት ሶስት አልበሞች ለአድማጭ ያቀረበችው ኦማሔሬ በተሰኘው የሙዚቃ ስራ ከአድማጮቿ ጋር የተዋወቀችው ሐይማኖት ግርማ አራተኛ አልበሟ ለህዝብ ልታደርስ ቀን ቆርጣለች። አዲሱ አራተኛ አልበሟ 12 ያህል ትራኮች እንደያዘ የተናገረችው ድምጻዊቷ በርካታ የሙዚቃ ሰዎች እንደተሳተፉበት ተናግራለች። ድምጻዊቷ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች