ኪነ ጥበብ

አርቲስት ሂሩት በቀለ (ከ1935-2015 ዓ.ም)

ሂሩት በቀለ መስከረም 28/1935 ከእናቷ ተናኜወርቅ መኮንን እና ከአባቷ መቶ አለቃ በቀለ ክንፌ በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ሥሙ ቀበና ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ተወለደች። እድሜዋ ለትምህርት ሲደርስም ቀበና ሚሲዩን ትምህርት ቤት በመግባት የአንደኛ ደረጃ ትምህርቷን...

የክላርኔቱ ሙዚቀኛ ዳዊት ፍሬው ኃይሉ (ከ1969-2015 ዓ.ም)

አርቲስት ዳዊት ፍሬው ኃይሉ ከአባታቸው አርቲስት ፍሬው ኃይሉ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ዘነበች ተሰማ በአዲስ አበባ ከተማ ደጃች ውቤ ሠፈር በውቤ በረሀ መስከረም 07 ቀን 1969 ዓ.ም ተወለዱ፡፡ እድሚያቸው ለትምህርት ሲደርስ ከ1-8ኛ ክፍል በራስ አበበ...

ግጥም እንደ ታቦት ፤ እሷም እንደ መቅደስ

ጌራወርቅ ጥላዬ ያንድ ነገር ንፉግነት ሲገለጽ ‹‹ወርቅ ቢሰጡት፣ ጠጠር ይመልሳል›› ይባላል። የጎጃም መሬት ለጋስነት ግን ጠጠር ቢዘሩበት ወርቅ ያበቅላል የሚያስብል ነው። (ይህን ስል ደሞ ጠጠር ዘርተህ የወርቅ ማሳ ጠብቅ አሉህ) አነጋገሬን (አጻጻፌን) ለተረዳ ግን ‹‹እውነት...

በአፉ ሳይሆን በግጥሙ የሚያነጋግረው ገጣሚ

ጌራወርቅ ጥላዬ ሰውየው ወሎዬ ነው። ወሎዬ ነው ብዬ ገጣሚ ነው ማለት ግን ለሟች ሞቱን ማርዳት እንዳይሆንብኝ ትቸዋለሁ። (ለዚህም የቅኔው ባላባት ጎጃሜው ይመሥክር!) ይህን ማለቴን የሚያነብ ‹ልል› ወሎዬ ካለ ግን ‹‹ገጣሚ ወሎዬ ብቻ ነው›› ይልና በሁዳዴ...

“ማንኛውም ሰው ለተፈጠረበት ዓላማ ሊኖር ይገባል”አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ

ውድ አንባቢያን፣ በቅርቡ ወጣቱን የትወና እና የጥበብ ሰው ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ)ን በሞት አጥተነዋል፡፡ ሁለገቡ አርቲስት ታሪኩ (ባባ) ባለፉት ዐሥራ አምስት ዓመታት በድንቅ የትወና ብቃቱ የሚሊዮኖችን አድናቆት ያገኘ የጥበብ ባለሙያ ቢኾንም፣ ስለ ሥራውና ስለራሱ በብዙኃን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች