ኪነ ጥበብ

ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ በበርሊን ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል ተሸለሙ

ኃይሌ ገሪማ በጀርመን መዲና በርሊን ትናንት ማክሰኞ በተካሄደ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል (Berlinale) ላይ ለፊልም ጥበብ ዕድገት የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ባለሙያዎች የሚሰጠው «የበርሊን ካሜራ» (Berlinale Camera) የክብር ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። ኃይሌ ገሪማ በአፍሪካ ታሪክ፣ በቅኝ አገዛዝ፣...

የድምጻዊት ባንቺ አምላክ “እልል” የሙዚቃ አልበም መደመጥ ጀመረ!!

በተለያዩ የባህል የሙዚቃ ስራዎቿ ተወዳጅነትን ያተረፈችው ድምፃዊት ባንቺአምላክ በላይነህ(ናርጊ) 3ኛ አልበሟን 'እልል' በሚል ስያሜ ምርጥና አዲስ የባህል አልበም በአንጋፋው አምባሰል ሙዚቃ ቤት አማካኝነት ለአድማጭ ተመልካች አደረሰች። "እልል" የሙዚቃ አልበም ላይ በርካታ አንጋፋና ወጣት የኪነጥበብ ባለሙያዎች...

ማሸነፍን ከበላይ…ይድረስ ለድምፃዊ በላይ መልሴ

ከተመስገን ኡካሬ (የሐጌ ልጅ) ተወዳጁ የዘመናዊ የሙዚቃ አቀንቃኝ ድምፃዊ በላይ መልሴ ለሙዚቃ የከፈለው መስዋዕትነት እና የተጓዘበት መንገድ የዋዛ አይደለም፡፡ የተወለደው በመዲናይቱ አዲስ አበባ ‹‹አዲስ ከተማ›› ነው፡፡ መርካቶ ለእርሱ አድባሩ ናት፡፡ ከሰፈሩ አብነትም በርካታ ነገሮችን ቀስሟል፡፡...

መላኩ በላይ የክብር ሜዳሊያ ተሸለመ

ዓለም አቀፍ ዝናን ያተረፈው ኢትዮጵያዊው የዳንስ ባለሙያ እና የፈንድቃ ባህል ማዕከል መስራች መላኩ በላይ፤ ከፈረንሳይ መንግሥት የተሰጠውን ከፍተኛ የክብር ሜዳሊያ ሽልማት በክብር ተቀብሏል። ባለሙያው የፈረንሳይን "ኦፊሴር ዴ ላ ኦርደሬ ዴስ አርትስ እና ዴስ ሌትረስ" (Officier...

አዝማሪዎች እና ባለ ዛሮች/የዛር መናፍስት ፈረሶች በጃፓናዊው አንትሮፖሎጂስት/ፕሮፌሰር ዓይን!!

እንደ መንደርደሪያ፤ ኢቲሹ ከዋሴ (ፕሮፌሰር) ይባላል። ኢትዮጵያውያን ወዳጆቹ "ጃፓናዊው ጎንደሬ" ብለው ይጠሩታል። በወጣትነት ዘመኑ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ጎንደር ላይ ለዓመታት ከትሞ በአዝማሪዎች፤ በላሊበሎች (በአሚናዎች) እና የዛር መናፍስት የሰፈሩባቸው ሰዎች በሚካሄድ የአምልኮ እና የመካደም ሥርዓት ላይ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች