ወቅታዊ

መንግሥታዊ ሽብር በአዲሱ ዓመት ሊገታ ይገባል!

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት የተሰጠ የአቋም መግለጫ በተለያዩ ሥርዓቶች እንደተለመደው ሕዝብ በአዲስ ዓመት ተስፋ እንዲሰንቅ መጠናቸው ቢለያይም ግጭቶችን በማቆም፣ የፖለቲካ እሥረኞችን በይቅርታ በመፍታት፣ የሰውን ኑሮ ያከበዱ ጫናዎችን በማቅለል ጥረቶችን ሲያደርጉ ታዝበናል፤ በታሪክ ድርሳናትም...

ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ የመታሰቢያ ቤተመፅሐፍ እና የህፃና ት/ቤት በቤተ ጉራጌ በይፋ ተመርቆ ተከፈተ

የአንጋፋው ኢትዮጵያዊው ምሁር ዶ/ር ደረጄ  ዘለቀ በህይወት በነበረበት ወቅት ለሐገርና ለሕዝብ ይጠቅማል ከሚላቸዉ መሰረታዊ ጉዳዮች መካከል ትምህርት እና ለንባብ እንደሆነ የራሱን የህይወት ልምድ ጠቅሶ ይናገር ነበር። በመሆኑም ይህን ምሁር በስራዎቹ ለማሰብና ለማስታወስ ይረዳ ዘንድ...

በከተማው ተነስቶ በነበረው ግጭት ከፀጥታ አካላት በተተኮሰ ጥይት የሶስት ሰዎች ሕይወት አልፏል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስራቅ ጉራጌ ዞን ቡታጀራ ከተማ በመስቃን ወረዳ እንቦር ቀበሌ ስር ይተዳደርበት የነበረ የስናኖ ሴራ የተባለ አካባቢን የዞኑ ስራ አስፈፃሚ አካላት " የዶቢ ቀበሌ ነው " ማለታቸዉን ተከትሎ ተቀሰቀሰ በተባለው ሁከት ከፀጥታ...

በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ክርስቲያን በጠና መታመም

ሰኞ ዕለት ታስረውበት ወደ ሚገኙበት የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ሄደው እንደጎበኋቸው የገለጹት ጠበቃ ሰለሞን ገዛኸኝ፣ አቶ ክርስቲያን በቅርቡ ቀዶ ሕክምና ከማድረጋቸው ጋር በተያያዘ ሕመማቸው እየተባባሰ መምጣቱን ገልጸዋል። የአቶ ክርስቲያን ታደለ አንድ ቤተሰብ አባልም፣አቶ ክርስቲያን ከወራት በፊት...

የታላቁ ህዳሴ ግድብ የምርቃት ስነ ስርዓት በ50ዎቹም ሚሲዮኖች ይካሄዳል

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ምርቃት ስነስርዓት በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ 50 የኢትዮጵያ ሚሲዮኞች እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልገሎት ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ፍፁም አረጋ አስታወቁ፡፡ የአገልገሎቱ ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ፍፁም አረጋ እንዳስታወቁት፤ የግድቡ ግንባታ የምርቃት መርሃግብር ከሀገር ውጭ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች