ወቅታዊ

በክልሉ የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ መሻሻል ያሳያል

የአፋር ክልል የነዋሪዎቹን ደህንነትና የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታን ለማሻሻል እያደረገ ያለው ጥረት የሚበረታታ ቢሆንም ከተጠርጣሪዎችና ታራሚዎች ጋር በተያያዘ አሁንም ትኩረት የሚፈልጉ ጉዳዮች መኖራቸውን ኢሰመኮ ገለጸ። በዚህም ከሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ ጋር በተያያዘ በበርካታ ጉዳዮች...

ከፌደራል መንግስት ጋር በ7 ጉዳዮች አመርቂ ውይይትና መግባባት አድርገናል

በቅርቡ ወደ አዲስ አበባ አቅንተው የነበሩት የትግራይ ጊዚያዊ አሰተዳደር ፕሬዜዳንት ታደሰ ወረደ (ሌ/ጀ) ከፌደራል መንግስት በ7 ጉዳዮች አመርቂ ውይይትና መግባባት መድረሳቸው ተገለፀ። ወደ ግጭት የሚያመሩ ፓለቲካዊ ሁኔታዎች ወደ ሰላማዊ የጠረጴዛ ውይይት ማምጣት ስምምነት ከተደረሰባቸው ጉዳዮች...

የፕሬዚዳንቱ ጉዞ መቀሌ እና አዲስ አበባን ያቀራርብ ይኾን?

የጄነራል ታደሰ ወረደ ጉዞ እና አንድምታው በመቀሌና በአዲስ አበባ መካከል ያለው ፖለቲካዊ ቁርቁስ ሊረግብ ወደሚችልበት  አዲስ ምዕራፍ የተሸጋገረ መስሏል። የጄነራል ታደሰ ወረደ የአዲስ አበባ ጉዞ ፣ የሕወሓት ኤርትራ "ጽምዶ" ስልታዊ ጥምረት ክስ እና የትግራይ ፖለቲከኞች...

የጋምቤላ ከተማ የፖሊስ አዛዥ መገደል እና እየተባባሰ ያለው የክልሉ አለመረጋጋት

ባለፉት ተከታታይ ቀናት በጋምቤላ ክልል በተፈጸሙ ጥቃቶች የጋምቤላ ከተማ የፖሊስ አዛዥን ጨምሮ ሌሎች ሰዎች መገደላቸው የክልሉ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ተናገሩ። ካለፉት ሳምንታት ወዲህ በዋና ከተማዋ ጋምቤላ እና በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ውስጥ በሚፈጸሙ ጥተቶች የተነሳ አለመረጋጋት መፈጠሩን...

የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ከነገ በፓርላማ ንግግር ሊያደርጉ ነው

የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ረቡዕ ታኅሣሥ 8፤ 2018 ዓ.ም ለፌዴሬሽን እና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ንግግር ሊያደርጉ ነው። በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት የሚያካሄዱት ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ፤ ንግግር የሚያደርጉት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች